loading
በአፍሪካ ታዳጊዎች እና ወጣቶች ውድድር ላይ 4ኛ ደረጃን በመያዝ ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን አቀባበል እና ሽልማት ተበረከተለት

በኮትዲቯር አስተናጋጅነት ከሚያዝያ 8-12/2011 ዓ.ም በተከናወነው የአፍሪካ ከ – 18 እና ከ – 20 አመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና በሁለቱም የእድሜ እርከኖች 82 አትሌቶችን ጨምሮ 111 ልኡካንን በመያዝ የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ስድስት ወርቅ ፤ አስር ብር እና አስራ አራት ነሀስ በማምጣት በድምሩ 30 ሜዳሊያዎችን በማሳካት ፤ ከዉድድሩ ተሳታፊ ሀገራት በአጠቃላይ ሜዳሊያ ብዛት 4ኛ ደረጃን በመያዝ […]

ለሁለት ቀናት በስፖርታዊ ጨዋነት መጓደል ምንጮች ላይ የተካሄደው ውይይት ተጠናቀቀ የስፖርታዊ ጨዋነት ምንጮች በሚል በቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ የተዘጋጀው ፕሮግራም ባለፉት ሁለት ቀናት ሲካሄድ ቆይቶ ትናንት ተጠናቅቋል፡፡ በውይይቱ የሁለት ቀናት ቆይታ ስለ ስፖርታዊ ጨዋነት በባለድርሻ አካላት መካከል ምክክር ተደርጓል፡፡ አጠቃላይ ውይይቱ ከሚመለከታቸው ባለ ድርሻ አካላት በኩል በተሰጡ የማጠቃለያ ሀሳቦች የአቋም መግለጫ ተጠናቅቋል ፡፡ ከመንግስት በኩል […]

ማንችስተር ሲቲ ወደ ዋንጫው እየገሰገሰ ነው

  የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የተስተካካይ መርሀግብር ተጠባቂ ጨዋታዎች ትናንት ምሽት ተከናውነዋል፡፡ በጉጉት በተጠበቀው የማችስተር ዩናይትድ እና ማንችስተር ሲቲ የማንቹሩያን ደርቢ ግጥሚያ፤ በሲቲ አሸናፊነት ተጠናቅቋል፡፡ ፈጣን የጨዋታ እንቅስቃሴ እና የመልሶ ማጥቃት የተላበሰው የምሽቱ ጨዋታ በውሃ ሰማያዊዎቹ 2 ለ 0 ድል አድራጊነት ሲጠናቀቅ በርናርዶ ሲልቫ እና ሊሮይ ሳኔ ከመረብ አገናኝተዋል፡፡ ማንችስተር ሲቲ ለሻምፒዮንነት፤ ሌላኛው የከታማ ተቀናቃኙ ክለብ […]