የወጋገን ናትና የ10 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ከሰኔ 30 ወደ ሐምሌ 7 እንደተራዘመ ተገለፀ፡፡
ምዝገባውም በክልሉ የወጋገን ባንክ ቅራንጫፎች እየተከናወነ ይገኛል፡፡
ምዝገባውም በክልሉ የወጋገን ባንክ ቅራንጫፎች እየተከናወነ ይገኛል፡፡
ለስምንተኛ ጊዜ በአውሮፓዊቷ ፈረንሳይ እየተሰናዳ የሚገኘው የፊፋ ሴቶች ዓለም ዋንጫ ውድድር የግማሽ ፍፃሜ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ ዛሬ ምሽት 4፡00 ሰዓት ላይ ለዋንጫ ለማለፍ የሚደረገው አንደኛው ጨዋታ በግሮፓማ ስታዲየም በእንግሊዝ እና አሜሪካ መካከል ይከናወናል፡፡ ሁለቱም ብሔራዊ ቡድኖች ለዋንጫው የታጩ ቢሆንም አንዳቸው ጉዟቸው እዚህ ላይ ሊገታ ግድ ይላል፤ ሁለቱም ቡድኖች ከምድብ ጀምሮ በጥሎ ማለፍ እና ሩብ ፍፃሜ […]
የ2019 የኮፓ አሜሪካ ውድድር ግማሽ ፍፃሜ ዙር ላይ የደረሰ ሲሆን ዛሬ ከዕኩለ ሌሊት በኋላ በእኛ ሰዓት አቆጣጠር 9፡30 ሲል በሁለቱ ታላቅ የደቡብ አሜሪካ ሀገራት አርጀንቲና እና ብራዚል መካከል ይከናወናል፡፡ ጨዋታው ቤሎ ሆሪዞንቴ በሚገነው በእስታዲዮ ሚኔሮ ሲደረግ ደስ ሚል የውድድር ጊዜ እያሳለፈች የምትገኘው አርጀንቲና በብራዚል ድል ልትደረግ እንደምትችል እየተዘገበ ይገኛል፡፡ በኮፓ አሜሪካ 2019 ሩብ ፍፃሜ፤ የውድድሩ […]
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 የቀያዮቹ የሶስት አስርት ዓመታት ናፍቆት እውንነት የብዙዎቹ ፈንጠዝያ ሆኗል:: የሰሜን ምዕራብ እንግሊዝ የወደብ ከተማ እንዲሁም የትጉ ሰራተኞች መገኛ እና የንግድ ማእከል እንዲሁም የሙዚቃ ወዳጅ የሞላባት የሊቨርፑል ከተማ የበረታ ደስታ ውስጥ ትገኛለች፡፡ የቀያዮቹ ወዳጆች ደግሞ የኮሮና ቫይረስ ትልቅ ስጋት እያንዣበበም ትልቅ ፈንጠዚያ እና የደስታ ስካር ውስጥ ናቸው፡፡ የዚህ ሁሉ ምክንያት ደግሞ […]