loading
ባየርን ሙኒክ በአፍሪካ የመጀመሪያውን የእግር ኳስ ትምህርት ቤት በአዲስ አበባ ከፍቷል ፡፡

የጀርመኑ ሀያል የእግር ኳስ ክለብ ባየርን ሙኒክ በስሙ የሚጠራውን እና በአፍሪካ የመጀመሪያውን የእግር ኳስ ትምህርት ቤት በአዲስ አበባ ከፍቷል፡፡ የትምህርት ቤቱን መከፈት ተከትሎ ክለቡ በአለም ላይ የከፈታቸውን ተመሳሳይ የእግር ኳስ ማስተማሪያ ተቋማቱን ስድስት ያደርሰዋል ተብሏል፡፡ ቀደም ሲል ክለቡ የእግር ኳስ ትምህርት ቤቶቹን በአሜሪካ፤ ቻይና፤ ታይላንድ፤ ጃፓን እና ሲንጋፖር መክፈት ችሏል፡፡ በኢትዮጵያ ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኙትና […]

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲጀመር፤ ቅዳሜ እና እሁድ ደግሞ ቀጥለው ይካሄዳሉ

  የሳምንቱ መርሀግብር ጨዋታዎች ዛሬ በሲዳማ ቡና እና ስሑል ሽረ መካከል ተካሂዶ፤ ባለሜዳው ሲዳማ 3 ለ 2 አሸንፎ ሁለተኛ ደረጃን ከፋሲል ተረክቧል፡፡ አዲስ ግደይ በጨዋታ እና በፍፁም ቅጣት ሁለት እና ዳዊት ተፈራ የድል ግቦችን ሲያስቆጥሩ ፤ ሳሊፍ ፎፋና የሽረን ሁለት ግቦች ከመረብ አገናኝቷል፡፡    በነገው ዕለት ደግሞ አራት ያህል ግጥሚያዎች አዲስ አበባ እና ክልል ላይ […]

የስፔን ላሊጋ የ33ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ይጀመራሉ

  ዛሬ ምሽት 4፡00 ላይ ዲፖርቲቮ አላቬስ በሜዳው ሪያል ቫያዶሊድን ይገጥማል፡፡ በነገው ዕለት ደግሞ ምሽት 3፡ 45 ላይ ባርሴሎና በካምፕ ኑ ሪያል ሶሴዳድን ያስተናግዳል፡፡ የዲዬጎ ሲሞኔው አትሌቲኮ ዴ ማድሪድ ወደ ኤይባር ተጉዞ ጨዋታውን ያደርጋል፡፡ ሴልታ ቪጎ ከ ጂሮና እና ራዮ ቫዬካኖ ከሁሴካ በዕለቱ የሚደረጉ ሌሎች ግጥሚዎች ናቸው፡፡ የሳምንቱ ጨዋታዎች ዕሁድ ሲቀጥሉ ሪያል ማድሪድ በሳንቲያጎ ቤርናባው […]