የአርንጓዴው ጎርፍ ልኡካን ሽልማት ተበረከተለት
በ43ኛው የዴንማርክ አርሑስ የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ተሳትፎ በአምስት ወርቅ፣ በሶስት ብር እና በሶስት ነሐስ በአጠቃላይ 11 ሜዳሊያዎች ከዓለም እና ከአፍሪቃ ቀዳሚውን ደረጃ በመያዝ ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቶች (አረንጓዴው ጎርፍ) እና ልዑክ በአራራት ሆቴል ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ስፖርት ኮሚሽን አመራሮች እንዲሁም የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ እና አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የስራ አስፈፃሚ አመራሮች፣ […]