በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 29 ደረሰ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2012 በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 29 ደረሰ የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለአርትስ በላከዉ መግለጫ እንዳስታወቀዉ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 68 የላብራቶሪ ምርመራ ተካሄዶ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ተጨማሪ ሶስት ሰዎች መገኝታቸው ተረጋግጧል፡፡በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጡት ሶስት ግለሰቦች ሁሉም ኢትዮጵያዊያን መሆናቸውም ታዉቋል፡፡የመጀመሪያዋ ታማሚ የ33 አመት ሴት ስትሆን የጉዞ ታሪኳ ጅቡቲ፣ ብራዚል፣ ህንድ […]