loading
ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ የትንሣኤን በዓል በጎርጎርዮሳውያኑ የቀን አቆጣጠር ዛሬ ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ::

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ የትንሣኤን በዓል በጎርጎርዮሳውያኑ የቀን አቆጣጠር ዛሬ ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ :: አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 4 ፣ 2012 ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ የትንሣኤን በዓል በጎርጎርዮሳውያኑ የቀን አቆጣጠር ዛሬ ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ።ጠቅላይ ሚንስትሩ በመልዕክታቸው “በመላው ዓለም እንዲሁም በኢትዮጵያ ለምትገኙና የትንሣኤን በዓል በጎርጎርዮሳውያኑ የቀን አቆጣጠር ዛሬ የምታከብሩ ክርስቲያኖች ሁሉ መልካም የፋሲካ […]

The correlation between emotional intelligence and leadership

The correlation between emotional intelligence and leadership Modern leaders differ significantly from their predecessors. For centuries, authoritarian or autocratic leadership was the most accepted leadership-ideology in many parts of the world. Leaders of the past were often conceptualized as “great men” who had enough financial resources and reputation in society to pursue positions of authority. […]

Mushrooming educational institutions and preserving quality through standardized exams and licensure

Mushrooming educational institutions and preserving quality through standardized exams and licensure A good friend of mine forwarded the following email. At the entrance gate of a university in South Africa the following message was posted for contemplation: “Destroying any nation does not require the use of atomic bombs or the use of long-range missiles. ​It only […]

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 74 ደረሰ::

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2012 በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 74 ደረሰ በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 247 ግለሰቦች መካከል፤ ሶስቱ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር ገለጿል።ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ከተረጋገጠባቸው ግለሰቦች መካከል ተጨማሪ አራት ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ለኢዜአ በላኩት መግለጫ እንደገለጹት፤ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሶስቱም ግለሰቦች ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ የውጭ […]

ም/ ጠ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ስለ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻፀም ከሕግ አስከባሪ አካላት ጋር ተወያዩ

ም/ ጠ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ስለ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻፀም ከሕግ አስከባሪ አካላት ጋር ተወያዩ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2012 ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን አዋጁን ከሚያስፈፅሙ የመከላከያ ሰራዊት፣ ፌዴራል ፖሊስ፣ ብሔራዊ ደህንነትና ሌሎች የሕግ አስከባሪ ተቋማት አመራሮች ጋር  ውይይት አድርጓል፡፡አቶ ደመቀ  በውይይቱ መክፈቻ ላይ እንደተናገሩት በሽታውን ለመከላከል የዓለም ጤና ድርጅት መመሪያዎችን ተግባራዊ […]

ለሕክምና ባለሙያዎች የሕይወት መድህን ዋስትና ሊገባላቸው ነው::

ለሕክምና ባለሙያዎች የሕይወት መድህን ዋስትና ሊገባላቸው ነው:: አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2012 በኢትዮጵያ የኮሮና ህሙማንን በቅርብ ለሚከታተሉ የሕክምና ባለሙያዎች የሕይወት መድህን ዋስትና ከኢትዮጵያ መድህን ኢንሹራንስ ኤጀንሲ ጋር በሚደረግ ስምምነት ሊገባላቸው እንደሆነ የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።የጤና ሚንስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ በፌስቡክ የቀጥታ ስርጭት ባደረጉት ውይይት በተለይ የኮሮና ህሙማንን በቅርበት ለሚከታተሉ የሕክምና ባለሙያዎች በኮሮናቫይረስ ቢያዙ እና በዚሁ ምክንያት […]

በኦሮሚያ እና ደቡብ ክልሎች የቤት ለቤት የኮሮና ቫይረስ ልየታ ተጀመረ::

በኦሮሚያ እና ደቡብ ክልሎች የቤት ለቤት የኮሮና ቫይረስ ልየታ ተጀመረ:: አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2012 በደቡብ  ክልል  የትራንስፖርት  እገዳው  ማሻሻያ ተደረገበትየኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል በደቡብ ክልል በሕዝብ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ላይ ተጥሎ የነበረው ክልከላ ማሻሻያ እንደተደረገበት የክልሉ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ አስታወቀ።ማሻሻያው ተግባራዊ የሚደረገው በመናኸረያዎች አስፈላጊ ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁ ሲረጋገጥ እንደሆነም ተመልክቷል። የቢሮው ኃላፊ አቶ […]

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 8 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 8 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2012 በኢትዮጵያ ተጨማሪ ስምንት ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የኢፌዴሪ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።ሚኒስቴሩ በሰጠው መግለጫ ባለፉት 24 ሰዓታት 447 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎላቸው በስምንቱ ሰዎች ላይ ቫይረሱ ተገኝቷል።ቫይረሱ ከተገኘባቸው ግለሰቦች ውስጥ አምስቱ ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ፥ ከእነዚህም ሶስቱ የ62 ዓመት ወንድ እንዲሁም የ16 እና የ14 ዓመት እድሜ […]