የእምቦጭ አረምን ጨምሮ ከቆሻሻ ነዳጅ ለማምረት የሚያስችል ዝግጅት እየተደረገ ነው፡፡
የእምቦጭ አረምን ጨምሮ ከቆሻሻ ነዳጅ ለማምረት የሚያስችል ዝግጅት እየተደረገ ነው፡፡
የእምቦጭ አረምን ጨምሮ ከቆሻሻ ነዳጅ ለማምረት የሚያስችል ዝግጅት እየተደረገ ነው፡፡
Blockchain, its application to the field of law and democracy Blockchain is a phenomenon that grows rapidly and expands dramatically all over the modern globalized society. Daniel Swislow defines blockchain as “an incorruptible and public ledger made up of data that is stored decentrally, entirely distributed and interconnected”. Blockchain is the backbone for the production […]
What should we expect from 5G? Every day, global media publish news that creates a picture of an unstoppable technology race among the world’s economic giants. The assumption is, the winner will take it all – substantial economic profits and technological dominance. However, as the United States and China enter a new trade war, the […]
የሕዳሴው ግድብ የብረታብረት ሥራ ሙሉ በሙሉ ተጠናቀቀ:: የታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት የብረታብረት ፍሬም ሥራ 100 ፐርሰንት የተጠናቀቀ ሲሆን፤ የሲቪል ሥራው 87 በመቶ፣ የኤሌክትሮ መካኒካል ሥራው ደግሞ 46 በመቶ መጠናቀቁን የሕዳሴው ግድብ ሥራ አስኪያጅ ተናገሩ።ሥራ አስኪያጁ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፣ ምንም እንኳን በአሁኑ ወቅት የኮሮና ቫይረስ ሥጋት በዓለም ላይ ጥላውን ያጠላ ቢሆንም […]
አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 16 ፣ 2012 ማንኛዉም ሰዉ ደም ለመለገስ ሲመጣ ፕሮግራም አሲዞ እንዲመጣ የሚያደርግ መተግበሪያ እየተዘጋጀ መሆኑን የቢሄራዊ ደም ባንክ አስታወቀ፡፡የደም ባንኩ ኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ ከተከሰተ የመጀመሪያዎቹ ሳምንታት ላይ የደም እጥረት ነበረ አሁን ላይ ግን በተሰራዉ የግንዛቤ ማስጨበጫ ታላቅ መነቃቃት መታየቱን ያስታወቀ ሲሆን የረመዳንን ፆም ምክንያት በማድረግ ሁሉም የብሄራዊ ደም ባንክ ቅርጫፎች እስከ […]
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2012 “ፈጠራ በቀውስ ጊዜ” የአዲስ ወግ ዌቢነር ውይይት በቪዲዮ ኮንፈረንስ ተካሄደ:: በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አዘጋጅነት በተካሄደዉ ዉይይት በቀውስ ጊዜ የሚፈጠሩ አዳዲስ ችግሮችን ማለፍ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ አተኩሯል፡፡ችግር ለፈጠራ መንስኤ በመሆኑ ችግር ፈቺ ፈጠራዎች ላይ ትኩረት ሊደረግ እንደሚገባ የቪዲዮ ኮንፈረንሱ አወያይ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ዶክተር አብርሃም በላይ ተናግረዋል።ሁሉም ስብሰባዎች በቪዲዮ ኮንፈርንስ እንዲደረጉ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የገለጹት ሚኒስትሩ፤ ውይይቶች በቪዲዮ ኮንፈረንስ አማካይነት እየተካሄዱና በቀጣይ የበለጠ ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የሚደረግ መሆኑን አመልክተዋል። ኢትዮጵያ ወደ ዲጂታል ኢኮኖሚ እንድትሸጋገር የሚያግዙ የፖሊሲና የህግ ማዕቀፍ እንዲጸድቅ እየተሰራ እንደሆነም ጠቁመዋል።የኢ-ኮሜርስ፣ ኢ-ሰርቪስ፣ የኢ፤ትራንዛክሽን አዋጅ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ጸድቆ ለህዝብ ተወካዮች መላኩንም ተናግረዋል።እነዚህን አገልግሎቶች በፍጥነት ስራ ላይ ለማዋል እየተሰራ ሲሆን ከ30 በላይ በቴክኖሎጂ ላይ የሚሰሩ ተቋማት ያላቸውን የቴክኖሎጂናአማራጭ እንዲያቀርቡ እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል።የመንግስት ተቋማትን እናአገልግሎት ፤ሰዎች በያሉበት ሆነው ለማግኘት እንዲችሉ “የኢ-ሰርቪስ” አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ስራ እየተሰራ ይገኛል ብለዋል።የኮሮናቫይረስን ለመከላከል የሚያስችል የፈጠራ ስራ እየሰሩ ያሉ ሰዎች ለሚኒስቴሩ እንዲያቀርቡ እና እውቅና እንዲያገኙ ሁኔታዎች መመቻቸቱንም ጠቁመዋል።
The FCC vote on Net-Neutrality and it impacts developing countries In a 3-2 vote, the FCC (The US Federal Communications Commission) rolled back the 2015 Obama-era net-neutrality rules. What does it mean for you? Simply put, net-neutrality means regulating internet service providers (ISPs) like a utility: water, and electricity. Essential services like these are often […]
አዲስ አበበ፣ የካቲት 16፣ 2014 የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ባበለጸጋቸው ስርዓቶች ውስጥ የሚተገበሩ ከ200 በላይ አገልግሎቶች በኦንላይን እየተሰጡ መሆኑን ገለጸ። ተጨማሪ 45 የመንግስት አገልግሎቶችን በኦንላይን ለመስጠት የሚያስችሉ ስርዓቶች ለምተው መመረቃቸውን ሚኒስቴሩ አስታውሷል፡፡ሚኒስቴሩ ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ጋር አገልግሎቶቹ ቀጣይነት ባለው መልኩ እንዲተገበሩ ለማድረግ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራሟል፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታዋ ሁሪያ አሊ የመንግስት አገልግሎቶችን […]
አስደናቂ የምሽት ፎቶግራፍ የማንሳት ሀይል አካቶ አዲሱ Tecno Camon 19 አለም አቀፍ ገበያውን ተቀላቀለ:: ኒው ዮርክ፣ መስከረም፣ 2022 — TECNO፣ ዓለም አቀፍ ፕሪሚየም የስማርትፎን ብራንድ ዛሬ በኒውዮርክ የሮክ ፌለር ሴንተር የ CAMON 19 መጀመሩን አስታውቋል። ለወጣት ፋሽን ተከታዮች የተነደፈው TECNO CAMON 19 ከፎቶግራፍ ጋር የተያያዙ ተለምዷዊ ፈተናዎችን በምሽት እና በዝቅተኛ ብርሃን ከስታይል ጋር ለማሸነፍ የተነደፈ […]