January 16, 2019 Africa ሽመልስ በቀለ በምስር ኤል መቃሳ የመጀመሪያ ጨዋታ ቡድኑን ከመመራት ተነስቶ እንዲያሸንፍ አድርጓል፡፡ ሽመልስ በሊጉ ያስቆጠራቸውን ጎሎች ብዛት 9 ደርሰዋል፡፡ Read More
January 17, 2019 Sport በጣሊያ ሱፐር ኮፓ ዩቬንቱስ ባለድል ሁኗል ቢያንኮኔሪዎቹ 8ኛ የሱፐር ኮፓ ዋንጫቸውን ወደ ካዝናቸው ቀላቅለዋል፡፡ Read More
January 17, 2019 Sport በስፔን ኮፓ ዴል ሬይ ባርሴሎና ከሌቫንቴ የሚያርጉት ጨዋታ ይጠበቃል ሪያል ማሪድ በሌጋኜስ የ1 ለ 0 ሽንፈት አስተናግዷል Read More
January 17, 2019 Ethiopia በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቡና ከሀዋሳ የሚያርጉት ጨዋታ ይጠበቃል በድሬዳዋ ስታዲየም ድሬዳዋ ከነማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንዲሁ ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል፡፡ Read More
January 18, 2019 Ethiopia በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና መሪነቱን ያስጠበቀ ድል ሲያሳካ፤ ጊዮርጊስ ደረጃውን አሻሽሏል ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬዳዋ ከነማን 1 ለ 0 በማሸነፍ በደረጃ ሰንጠራዡ በ18 ነጥብ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡ Read More
January 18, 2019 Sport በኮፓ ዴል ሬይ ባርሳ አሸንፏል የሜሲ ያስቆጠራት ግብ በአምስት ጨዋታዎች ሰባተኛ ግቡ ሆና ተመዝግባለታለች፡፡ Read More
January 20, 2019 Sport በጉጉት የተጠበቀውን የለንደን ደርቢ ጨዋታ አርሰናል ሲያሸንፍ፤ ሊቨርፑል መሪነቱን አስቀጥሏል ሊጉን ሊቨርፑል በ60 ነጥብ ይመራል Read More
January 21, 2019 Sport ባርሴሎና የላሊጋውን መሪነት ያጠናከረበትን ድል አስመዝግቧል ዛሬ ምሽት 5፡00 ኤይባር ከ ኢስፓኞል ይገናኛሉ፡፡ Read More