በቦስተን ማራቶን ኢትዮያዊቷ አትሌት ወርቅነሽ ደገፋ አሸንፋለች
በIAAF የወርቅ ደረጃ የተሰጠው በአሜሪካ የሚካሄደው የቦስቶን ማራቶን 2019 ውድድር በትናንትናው ዕለት ለ15ኛ ጊዜ ተካሂዷል፡፡ በውድድሩ በሴቶች የተደረገውን ውድድር ለመጀመሪያ ጊዜ ቦስተን ላይ የሮጠችው ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ወርቅነሽ ደገፋ ከውድድሩ 5 ኪ.ሜ ጀምሮ እስከ መጨረሻው ድረስ ብቼዋን ሩጣ 2፡ 23፡ 31 በሆነ ጊዜ ቀዳሚ ሁና ጨርሳለች፡፡ ኬንያዊቷ ኤድና ኪፕላጋት 2፡ 24፡ 13 ጊዜ ሁለተኛ ስትሆን፤ አሜሪካዊቷ […]