የኢትዮጵያ ሴቶች ኦሊምፒክ ብሔራዊ ቡድን የመልስ ጨዋታውን ነገ ያደርጋል፡፡
በአሰልጣኝ ሰላም ዘራይ የሚመራው የኢትዮጵያ ሴቶች ኦሊምፒክ ብሔራዊ ቡድን ፤ በ2020 ለሚካሄደው የቶኪዮ ኦሊምፒክ ውድድር ሴቶች እግር ኳስ የመጀመሪያ ዙር የመልስ ማጣሪያ ጨዋታውን ለማድረግ ወደ ዩጋንዳ መዲና ካምፓላ በማቅናት ትናንት ከከሰአት በፊት ደርሷል፡፡ ብሔራዊ ቡድኑ በአዲስ አበባ ስታዲየም የዩጋንዳ አቻውን ከቀናት በፊት ዕረቡ ዕለት 3 ለ 2 መርታቱ ይታወሳል፡፡ ቡድኑ እስከ የጨዋታው መደበኛ ክፍለጊዜ መጠናቀቂያ […]
የኤፍ ኤ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ቅዳሜ እና እሁድ ይከናወናሉ
የ2018/19 የኤፍ ኤ ኤመሬትስ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ግጥሚያዎች በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት፤ ቡድኖች ወደ ፍፃሜ ዋንጫ ለማለፍ እያለሙ ይጫወታሉ፡፡ በነገው ዕለት የአራትዮሽ ዋንጫ ግስጋሴው ላይ የሚገኘው ማንችስተር ሲቲ ከብራይተን ኤንድ ሆቭ አልቢዮን ጋር በግዙፉ ዌምብሌይ ይጫወታል፡፡ ከአራቱ ዋንጫዎች የካራባዎ ዋንጫ ጉዞን በድል የፈፀመው የፔፕ ጓርዲዮላው ቡድን፤ ከክሪስ ሁተኑ ክለብ በኩል ጠንከር ያለ አጨዋወት ሊጠብቀው እንደሚችል ይጠበቃል፡፡ […]