የሚኒስትሮች ም/ቤት በትናንትናው ዕለት ባካሄደው 60ኛ መደበኛ ስብሰባ በ10 የተለያዩ ስምምነቶችና በማጽደቂያ ረቂቅ አዋጆች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ።
የሚኒስትሮች ም/ቤት መደበኛ 60ኛ ስብሰባ
የሚኒስትሮች ም/ቤት መደበኛ 60ኛ ስብሰባ
ሃገር በቀል እውቀቶች በምርምር አልፈውና በቴክኖሎጂ ተደግፈው ወደ ህብረተሰቡ ለማውረድ የሚያስችል መመርያ ማፅደቁን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚንስቴር አስታወቀ። የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከመማር መስተማር ስራዎቻቸው በተጨማሪ የአካባቢያቸውን ማህበረሰብ እና ከዛም አልፎ ሀገሪቱን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ግኝቶችን በምርምር ማምጣት ይጠበቅባቸዋል። በሀገሪቱ የሚገኙ አንዳንድ ዩኒቨርስቲዎችም በተወሰነ ደረጃ ይህን አብይ ጉዳይ ለማሟላት ጥረት እያደረጉ እንደሚገኙ ይታወቃል። ይሁን እንጂ አብዛኞቹ ዪኒቨርስቲዎች […]
ኢትዮጵያ ኤርትራ ኡምናሀጅር-ሁመራ ድንበር ዛሬ ከፍተዋል::
በቡራዩ ከተማ የእሳት አደጋ በንብረ ትላይ ጉዳት አደረሰ፡፡ በቡራዩ ከተማ ለኩ ኩሌ ቀበሌ ከሌሊቱ 8 ሰአት ከሰላሳ ላይ ኢንተማ ትሬዲንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ሻማ የሚያመርት ፋብሪካ ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ ፋብሪካው ሙሉ ለሙሉ ወድሟል፡፡ የቡራዩ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር መርጊያ ሁንዴሳ ለአርትስ ቴሌቭዥን እንደተናገሩት በእሳት አደጋው ከፋብሪካው አቅራቢያ የሚገኙ ሁለት ሱቆች ተቃጥለዋል፡፡ በቃጠሎ አደጋው […]
ኢትዮጵያዊያን አምባሳደሮች አመታዊ ጉባኤያቸውን እያካሄዱ ነው ፡፡ ኢትዮጵያን በውጭ የሚወክሉ አምባሳደሮች ቆንስላ ጄኔራሎች እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዳይሬክተር ጄኔራሎች የሚሳተፉበት ጉባኤ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ ነው፡፡ ጉባኤው በዋናነት የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት እና በውጭ የሚገኙ ሚሲዮኖች የስራ እንቅስቃሴ ፣የሚያጋጥሙ ችግሮች እና መፍትሄዎቸቻው ላይ ያተኩራል ተብሏል፡፡ ሌላው የውይይቱ አጀንዳ ክልላዊ እና ዓለምአቀፋዊ ጉዳዮች በኢትዮጵያ እና በጎረቤት አገራት […]
በስደት ተመላሾች እና በአህጉሪቱ እየተበራከተ ያለውን የሃገር ውስጥ ተፈናቃዮችን በተመለከተ የመፍትሄ ሀሳቦች ላይ በትኩረት ይመክራሉ
ባግቦ ከተከሰሱባቸው አራት የወንጀል ድርጊቶች መካከል በአንዱም ጥፋተኛ ሆነው ባለመገኘታቸው ነው ፍርድ ቤቱ በነፃ እነዲፈቱ የወሰነው
ለተጎጅ ቤተሰቦችና ለመላው ኬንያውያንም መፅናናትን ተመኝተዋል
ስራ አስፈጻሚውም ለውጡን መምራት በሚያስችል ደረጃ እየተወያየ መሆኑንና በቀጣይ ዝርዝር መግለጫ እንደሚሰጥ ታውቋል፡፡