በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር አንድ መቶ ሃያ አንድ ሺህን ተሻገረ፡፡
አዲስ አበባ፣ግንቦት 18፣2012 በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር አንድ መቶ ሃያ አንድ ሺህን ተሻገረ፡፡ በአህጉረ አፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር እያደገ በመምጣት አሁን ላይ 121ሺን የተሻገረ ሲሆን በወረርሽኙ ሳቢያ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ሶስት ሺን ማለፉን የአፍሪካ በሽታዎች መከላከልና መቆጣጠሪያ ማዕከል ሲዲሲ ይፋ አድርጓል፡፡ማዕከሉ ማክሰኞ እለት ባወጣው ሪፖርት በአፍሪካ ተጨማሪ ከ46 ሺህ በላይ ሰዎች […]