loading
የብሩንዲ የምርጫ ኮሚሽን ተቀናቃኝ ፖለቲከኞች የድምፅ ቆጠራ ውጤቱን በትግዕስት እንዲጠብቁ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣2012 የብሩንዲ የምርጫ ኮሚሽን ተቀናቃኝ ፖለቲከኞች የድምፅ ቆጠራ ውጤቱን በትግዕስት እንዲጠብቁጥሪ አቀረበ ብሩንዲያዊያን ባለፈው ረቡዕ የኮሮና ቫይረስ ወረረሽኝ ሳያስፈራቸው የወደፊት ፕሬዚዳንታቸውን ወደ ስልጣን ለማምጣት የሚያስችላቸውን ድምፅ ሲሰጡ ታይተዋል፡፡ የብሩንዲ ብሄራዊ ገለልተኛ የምርጫ ኮሚሽን ቆጠራው ገና ቀናትን ስለምወስድ ከወዲሁ የሚተላለፉ የአሸናፊነት መልእክቶች እንዲቆሙ ማሳሰቢያ ሰጥቷል፡፡ ይሁን እና የተቃዋሚ መሪው አጋቶን ሩዋሳ የድምጽ ቆጠራው […]

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2012 ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሁለተኛ እና የሦስተኛ ዲግሪ ተማሪዎቻቸውን ትምህርት ማስጨረስ ጀመሩ ::

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2012 ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሁለተኛ እና የሦስተኛ ዲግሪ ተማሪዎቻቸውን ትምህርት ማስጨረስ ጀመሩ :: በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት የሁለተኛ እና ሦስተኛ ዲግሪ ትምህርት በቴክኖሎጂ በመታገዝ ትምህርቱን እንዲከታተሉ እና ከአማካሪዎቻቸው ጋርም የሚገናኙበት ምቹ ሁኔታ በመኖሩ ትምህርታቸውን ማጠናቀቅ ጀምረዋል።በሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የአካዳሚክ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀነራል ዶ/ር ኤባ ሚጀና፣ የምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ባይኖርም ጅማ […]

አዲስ ወግ ዌቢናር ለሁለተኛ ግዜ ፈጠራ በቀውስ ጊዜ በሚል ርእስ ውይይት እያደረገ ነዉ፡፡

አዲስ ወግ ዌቢናር ለሁለተኛ ግዜ ፈጠራ በቀውስ ጊዜ በሚል ርእስ ውይይት እያደረገ ነዉ፡፡ የውይይቱ ታዳሚዎች ዶክተር ታምራት ሃይሌ ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት፣ የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሰልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የታሪክ ምሁር የሆኑት ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው፣  በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና የአእምሮ ሃኪሞች የሆኑት ዶክተር ቢኒያም ወርቁ እና ዶክተር ባርኮት ሚልኪያስ ናቸው። በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት […]

በኢትዮጵያ ከ100 ሺህ ሰዎች አምስት ሰዎች በወባ በሽታ ሕይወታቸው እያለፈ መሆኑን ተገለጸ::

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 በኢትዮጵያ ከ100 ሺህ ሰዎች አምስት ሰዎች በወባ በሽታ ሕይወታቸው እያለፈ መሆኑን ተገለጸ::የወባ በሽታ ስርጭት ተመልሶ ማንሰራራቱን የጤና ሚኒስቴር አስታዉቋል፡፡ባለፉት ሁለት ዓመታት የወባ በሽታ ስርጭት ተመልሶ እየተንሰራራ መምጣቱን የገለጸዉ ሚኒስቴሩ ፤በሽታውን ለመከላከል አመራሩ፣ ህብረተሰቡና የጤና ባለሙያው በትኩረት እንዲሰሩም ተጠቁሟል። የጤና ሚኒስትር ዴኤታው ዶክተር ደረጄ ድጉማ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ቦሰት […]

የአሜሪካ ኤምባሲና የአውሮፓ ህብረት ልዑክ ጽ/ቤት ለኢትዮጵያ ቀጠሮ አልያዙም::

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19፣ 2013 የአሜሪካ ኤምባሲና የአውሮፓ ህብረት ልዑክ ጽ/ቤት ለኢትዮጵያ ቀጠሮ አልያዙም:: የብሔራዊ ክብር በሕብር አስተባባሪ ኮሚቴ ከብሪታኒያ ኤምባሲ ተወካዮች ጋር ውይይት አደረገ:: ኢትዮጵያ ላይ እየደረሰ ያለውን የውጭ ጣልቃ ገብነትን በመቃወም የተቋቋመው የብሄራዊ ክብር በህብር አስተባባሪ ኮሚቴ በአዲስ አበባ ከሚገኘው የብሪታኒያ ኤምባሲ ተወካዮች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርጓል፡፡ የመርሃ ግብሩ አስተባባሪ […]