የደሴ ከተማ አስተዳደር ጥፋት ፈጽመዋል ባላቸው 15 የስራ ሃላፊዎች ላይ እርምጃ ወሰደ
የደሴ ከተማ አስተዳደር ጥፋት ፈጽመዋል ባላቸው 15 የስራ ሃላፊዎች ላይ እርምጃ ወሰደ
የደሴ ከተማ አስተዳደር ጥፋት ፈጽመዋል ባላቸው 15 የስራ ሃላፊዎች ላይ እርምጃ ወሰደ
የኪነጥበብ ባለሙያዎች በትምህርትና ስልጠና ፍኖተ-ካርታ ላይ ውይይት አደረጉ ፡፡
The correlation between the quality of education and performance of a nation The economy rests on four pillars – land, labor (entrepreneurship), capital, and government policy. At least, labor, which includes entrepreneurship involves humans. The quality of the labor force defines the prospects for sustainable growth and development in any country. This is why nations […]
Mushrooming educational institutions and preserving quality through standardized exams and licensure A good friend of mine forwarded the following email. At the entrance gate of a university in South Africa the following message was posted for contemplation: “Destroying any nation does not require the use of atomic bombs or the use of long-range missiles. It only […]
What should we expect from 5G? Every day, global media publish news that creates a picture of an unstoppable technology race among the world’s economic giants. The assumption is, the winner will take it all – substantial economic profits and technological dominance. However, as the United States and China enter a new trade war, the […]
አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 19 ፣ 2012 የኮሮና ቫይረስ ትምህርት ላይ ሊያስከትል የሚችለውን ተፅዕኖ ለመከላከል የፖሊሲ ምክረ ሀሳብ ለማዘጋጀት ስምምነት ላይ ተደረሰ:: የትምህርት የወደፊት ዕጣ ፈንታን የሚመለከተው ዓለም አቀፉ የባህል ተቋም ዩኔስኮ ዓለም አቀፍ ኮሚሽንን 2ኛ ስብሰባ ተካሂዷል።በዚህም ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅን ጨምሮ የሚመለከታቸው አካላት ተሳታፊ ሆኖነዋል።በውይይቱም የኮረሮ ቫይረስ በትምህርትና ልማት ላይ በረጅም ጊዜ ሊያስከትል የሚችለውን ተፅዕኖ […]
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2012 የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ በማስተማርና ምርምር ስራዎች ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ሦስት ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ መስጠቱን አስታዉቋል። የዩኒቨርስቲው ኢንፎርሜሽንና ስትራቴጂክ ኮሙኒኬሽን ምክትል ፕሬዚዳንት ዶክተር ዘውዱ እምሩ ለኢዜአ እንደተናገሩት የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረጉ የተሰጠው በተሰማሩባቸው የማስተማርና የምርምር መስኮች የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ምሁራን ነው። የፕሮፌሰርነት ማዕረጉ የተሰጠውም ለዶክተር ይሄነው ገብረስላሴ በአፈር ሳይንስ ፣ ለዶክተር አብርሃ ፀጋዬ በፕላንት ኢኮሎጂ ኤንድ ኢትዮ ቦታኒ እንዲሁም ለዶክተር ከፍያለው አለማየሁ በእንስሳት ብዜት የትምህርት ዘርፎች የላቀ ውጤት በማስመዘገባቸው እንደሆነ አብራርተዋል። ምሁራኑ በዩኒቨርስቲው በመማር ማስተማር፣ ችግር ፈች ምርምሮችን በማካሄድና ፅሁፎቻቸውን በሃገር ውስጥና በውጭ ሃገራት በሚገኙ ጆርናሎች በማሳተም እውቅና ያተረፉ በመሆናቸው ነው ብለዋል ። ሙሁራኑ በተጨማሪም ተማሪዎችን በማማከር፣ በተለያዩ የሃላፊነት ቦታዎች ተመድበው በሰጡት የአመራር ብቃትና ባስመዘገቡት ውጤት ተመዝነው የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ እንዲሰጣቸው መደረጉን አስረድተዋል ።የምሁራኑን አስተዋጽኦ የዩኒቨርስቲው ሴኔት ገምግሞ ያቀረበውን ውጤት በስራ አመራር ቦርድ በማፀደቅ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ እንደተሰጣቸው ከዶክተር ዘውዱ ገለፃ ለማወቅ ተችሏል ።