loading
ኢትዮጵያ እና ጃፓን የ490 ሚሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ::

አዲስ አበባ፣ሐምሌ17፣ 2012 ኢትዮጵያ እና ጃፓን የ490 ሚሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ::ስምምነቱን የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ እና በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ማትሱናጋ ዳይሱኬ ተፈራርመውታል፡፡ ገንዘቡ በኢትዮጵያ ኪቪድ19ኝን ጨምሮ በጤናው ዘርፍ ድጋፍ ለማድረግና ለህክምና ቁሳቁስ መግዣ የሚውል ነው ተብሏል፡፡ ሁለቱን የከተማ አስተዳደሮች ጨምሮ በሁሉም ክልሎች በሚገኙ ሆስፒታሎች ዘመናዊ የህክምና መሳሪያዎችን በማቅረብ የጤና ስርአቱን ለማዘመን ለሚደረገው […]

የሰኔ ወር ዋጋ ግሽበት 24 ነጥብ 5 በመቶ ጭማሪ አሳየ::

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ በየወሩ የሚያወጣው የዋጋ ግሽበት መረጃ ሁኔታ የሰኔ ወር 2013 ዓ.ም ካለው ጋር ሲነጻጸር በ24 ነጥብ 5 ከመቶ ጭማሬ ማሳየቱ ተገልጿል፡፡ የሰኔ ወር 2013 ዓ.ም የምግብ ዋጋ ግሽበት ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በ28 ነጥብ 7 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል፡፡ በዳቦና እህሎች ላይ የታየው የዋጋ ጭማሪ በያዝነው […]

በአሁኑ ወቅት በሀገራችን ትልቁ ፈተና የዋጋ ግሽበት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስተር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ::

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2014 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለፉት ስድት ወራት በጦርነት፣ በኮቪድ-19 እንዲሁም በተለያዩ ሰው ሰራሽና የተፈጥሮ አደጋዎች ከፍተኛ ፈተና ደርሶበታል ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፡፡ በዚህም ህዝቡ ገዝቶ መብላት እስኪቸገር ድረስ በኑሮ ውድነት ተሰቃይቷል በማለትም የችግሩን አስከፊነት አስታውሰዋል፡፡ የዋጋ ግሽበት በመላው ዓለም እየጨመረ መሆኑ ቢታወቅም እንደኛ ድሃ በሆኑ ሀገራት ግን ችግሩ ሰፊ ጉዳት ያደርሳል ብለዋል፡፡ለዋጋ […]