March 15, 2020 COVID-19 ሶስት ሰዎች በተጨማሪ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጠዋል::ከዚህ ቀደም በኮሮና ቫይረስ መያዙ ተረጋግጦ ህክምና ክትትል እየተደረገለት ከሚገኘው ጃፓናዊ ዜጋ ጋር ንክኪ ከነበራቸው ሰዎች መካከል ሶስቱ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጠዋል:: ከነዚህ ዉስጥም 2 ቱ ጃፓናዊ ስሆኑ 1 ዱ አትዮጵያዊ ነው:: Write a Reply or Comment Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *