ጠ/ሚር አብይ አሕመድ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቤዝሊንን ነጋገሩ፡፡
ጠ/ሚር አብይ አሕመድ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቤዝሊንን ነጋገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጽ/ቤታቸው ነዉ ዴቪድ ቤዝሊንን ተቀብለው አነጋገሩ። በጣልያን ሮም ከነበራቸው የቀጠለው የዛሬው ውይይት ኢትዮጵያ በምግብ ዋስትና፣ በተመጣጠነ ምግብ አቅርቦት ና በዓቅም ግንባታ ዘርፎች ለምታደርጋቸው የልማት እንቅስቃሴዎች እና የዓለም ምግብ ፕሮግራም የሚሰጠውን ድጋፍ አጠናክሮ ለመቀጠል ባለው ቁርጠኝነት ላይ ያተኮረ ነበር።