በጣሊያን ቬነስ በደረሰ ከባድ ነፋስ አዘል ዝናብ የጎርፍ መጥለቅለቅ ተከስቷል
በጣሊያን ቬነስ በደረሰ ከባድ ነፋስ አዘል ዝናብ የጎርፍ መጥለቅለቅ ተከስቷል
አርትስ 21/02/2011
በቬነስ የሚገኘው የውሃና የከባድ ዝናብ የማፋሰሻ ማጠራቀምያ ከአቅም በላይ በመሙላቱ 75 በመቶ የከተማዋ ክፍል በጎርፍ ተጥለቅልቋል፤ መንገዶችም ተዘግተዋል በርካታ የሀገሪቱ እንቅስቃሴዎች ቆመዋል፡፡
እንደ ቢቢሲ ዘገባ በደረሰው አደጋ እስከ አሁን በአገሪቱ ዘጠኝ ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል በጣልያን በሚገኙ በርካታ ክልሎች የሚገኙ ትምህርት ቤቶች እና የቱሪስት መዳረሻ ቦታዎ የሕዝቡን ደኅንነትለመጠበቅ ሲባል ተዘግተዋል፡፡