loading

በቻይና በእስር ላይ የምትገኘው ናዝራዊት ጓደኛ ተያዘች፡፡

ናዝራዊት አበራ ለተባለች  ጓደኛዋ ኮኬን የተሰኘውን አደንዛዥ እፅ ሰጥታለች በሚል የተጠረጠረችው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለች፡፡

ኢቢሲ እንደዘገበው በቻይና በእስር ላይ ለምትገኘው ናዝራዊት አበራ ኮኬን የተሰኘውን አደንዛዥ እፅ ሰጥታለች በሚል ወንጀል የተጠረጠረችው ስምረት ካህሳይ ሰለሞን ፀጋዬ  ከተባለ ከጓደኛዋ ጋር ነው በቁጥጥር ስር የዋለችው፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *