የሳርቤት ጎፋ ማዞርያ የፑሽኪን ጎተራ ማሳለጫ ዘመናዊ የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ ተጠናቆ ተመረቀ።
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 የሳርቤት ጎፋ ማዞርያ የፑሽኪን ጎተራ ማሳለጫ ዘመናዊ የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ ተጠናቆ ተመረቀ። የመንገድ ፕሮጀክቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የተለያዩ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች በተገኙበት ተመርቆ ለአገልግሎ ክፍት ሆኗዋል፡፡ የማሳለጫ የመንገዱ በዘመናዊ መልኩ የተገነባ ሲሆን የአዲስ አበባን ስምና አለም አቀፍ ደረጃዋን በሚመጥን መልኩ የተከናወነ ስለመሆኑ ተገልጿል። የፑሽኪን አደባባይ- ጎፋ […]