በመስቀል በዓልም ሆነ በልዩ ልዩ ምክንያቶች ርችት መተኮስ የተከለከለ መሁኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 በመስቀል በዓልም ሆነ በልዩ ልዩ ምክንያቶች ርችት መተኮስ የተከለከለ መሁኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ከዚህ ቀደም ፖሊስ ያስተላለፈውን መልዕክት በመተላለፍ ርችት የተኮሱ ግለሰቦች ተይዘው በፍርድ ቤት እስከመጠየቅ መድረሳቸውን ነው ነፖሊስ የገለጸው፡፡ በበዓላት ወቅት የሚተኮሱ ርችቶችን ሽፋን በማድረግ ሰላምን የማደፍረስ ፍላጎት ያላቸው ግለሰቦች በሕገ-ወጥ መንገድ የገዙትን የጦር መሣሪያ እንደሚፈትሹ እና የተለያዩ […]