ሞት አፋፍ ላይ የሚገኘው ህወሃት ህጻናትን እንደ ሰብዓዊ ጋሻ መጠቀሙን ቀጥሏል ተባለ::
አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 21፣ 2013 አሸባሪው ህወሃት በአፋር ክልል ፈንተ-ረሱ በከፈተው ጥቃት አሁንም ህጻናትን እንደ ሰብዓዊ ጋሻ እየተጠቀመ ይገኛል። የሃገር መከላከያ ሠራዊትና የክልሉ ልዩ ሃይል በግንባሩ እየወሰዱት ባለዉ እርምጃ ጅንታዉን ከአካባቢዉ የማጽዳት ዘመቻ ተጨማሪ ለውጊያ ያልደረሱ ታዳጊዎች ተይዘዋል። በግንባሩ ህብረሰተቡን በማስተባበር ስራ ላይ የሚገኘዉ የክልሉ ማረሚያ ቤት ምክትል ኮሚሺነር አቶ መሀመድ አህመድ ለኢዜአ እንደተናገሩት […]