የውጪ ሃይሎች ከህዳሴው ግድብ እና ከሉአላዊነታችን ላይ እጃቸውን እንዲያነሱ ጥሪ የሚቀርብበት ሀገር አቀፍ የምሁራን መድረክ ሊካሄድ ነው::
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30፣ 2013 የውጪ ሃይሎች ከህዳሴው ግድብ እና ከሉአላዊነታችን ላይ እጃቸውን እንዲያነሱ ጥሪ የሚቀርብበት ሀገር አቀፍ የምሁራን መድረክ ሊካሄድ ነው:: የጎንደር ዩንቨርሲቲ ይህን ዓለም አቀፍ ጥሪ የሚቀርብበትን መድረክ በመጪው ሃሙስ ለማካሄድ መዘጋጀቱን አስታውቋል፡፡ የዩንቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር አስራት አጸደወይን ለኢዜአ እንደገለጹት ሀገር አቀፉ የምሁራን መድረክ አላማ የውጪ ሃይሎች በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ የሚያደርጉትን ጣልቃ […]