loading
በናይጄሪያ የኮሌራ ወረርሽኝ ስጋት::

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19፣ 2013  በናይጄሪያ የኮሌራ በሽታ መከሰቱን ተከትሎ 20 ሰዎች መሞታቸው ተሰማ በሰሜናዊው የሀገሪቱ ክፍል በተከሰተ የኮሌራ በሽታ ባለፉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ የ20 ሰዎች ህዎት ሲያልፍ ከ300 በላይ ሰዎች ደግሞ ሆስፒታል ገብተዋል ተብሏል፡፡ ባውቺ በተባለችው ግዛት የተከሰተው የኮሌራ በሽታ በዘጠኝ ወረዳዎች ላይ ከፍተኛ መስፋፋት ማሳየቱን የግዛቷ ጤና ኮሚሽነር ሞሃመድ ሚጎሮ ገልፀዋል፡፡ አፍሪካ […]

ዜጎች ቢያንስ ትንሹን የጥራት ደረጃ ያሟሉ ቤቶች ያስፈልጓቸዋል-ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 20፣ 2013 ዜጎች ቢያንስ ትንሹን የጥራት ደረጃ ያሟሉ ቤቶች ያስፈልጓቸዋል-ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ የግል ባለሀብቶች በከተሞች ያለውን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ የበኩላቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ አሳሰቡ በኢትዮጵያ የመኖሪያ ቤት ችግርን ለመቅረፍ ያለመው ሠላም የመኖሪያ ቤት ብድር ባንክ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት ይፋ ሆኗል፡፡ ፕሬዚዳንቷ በዚሁ ጊዜ እንዳሉት ኢትያጵያውያን ቢያንስ ትንሹን የጥራት […]

ከአንድ ክፍለ ዘመን በኋላ የተጠየቀው ይቅርታ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 20፣ 2013 ከአንድ ክፍለ ዘመን በኋላ የተጠየቀው ይቅር ጀርመን በቅኝ ግዛት ዘመን በናሚቢያ ላይ የዘር ማጥት ወንጀል መፈጸሟን ባአደባባይ አምና በመቀበል ይቅርታ ጠየቀች፡፡ የጀርመኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሄይኮ ማስ በ20ኛ ክፍለ ዘመን መባቻ ሀገራቸው ናሚቢያን በቅኝ ግዛት በምታስዳድርበት ወቅት በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎችን መግደሏን በማስታወስ የሀገሬው ሰዎች ይቅር እዲሏቸው ጠይቀዋል፡፡ የውጭ […]

የብሪታንያ ጠቅላይ ሚንስትር ቦሪስ ጆንሰን በድብቅ ጋብቻ መፈጸማቸው ተሰማ::

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 23፣ 2013 የብሪታንያ ጠቅላይ ሚንስትር ቦሪስ ጆንሰን በድብቅ ጋብቻ መፈጸማቸው ተሰማ:: ይህ ጋብቻ ለቦሪስ ጆንሰን ሦስተኛቸው ሲሆን ለባለቤታቸው ሲሞንድስ የመጀመሪያቸው ነው የ56 ዓመቱ የብሪታንያ (ዩኬ) ጠቅላይ ሚንስትር ቦሪስ ጆንሰን ከ33 ዓመቷ ካሪ ሲሞንድስ ጋር በዛሬው ዕለት በዌስትሚንስትር ባለው ቤተክርስቲያን በድብቅ ጋብቻ መመስረታቸውን የተለያዩ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። ጋብቻው በድብቅ የጠቅላይ ሚንስትሩ እና […]

የመስቀል አደባባይና የባህረ ጥምቀት ቦታዎች ጥበቃ እንዲደረግላቸዉ ሲኖዶሱ አሳሰበ::

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 23፣ 2013 የመስቀል አደባባይና የባህረ ጥምቀት ቦታዎች ጥበቃ እንዲደረግላቸዉ ሲኖዶሱ አሳሰበ:: ከሰኔ 14 ጀምሮ እስከ ሐምሌ 4 ቀን የሚቆይ የምህላ ፀሎት እንዲደረግ ቅዱስ ሲኖዶስ አወጀ፡፡ መጪው ሀገራዊ ምርጫ በኢትዮጵያዊ ጨዋነት በአንድነትና በሰላም እንዲጠናቀቅ በመላ ኢትዮጵያ ፀሎተ ምህላ እንዲደረግ ቅዱስ ሲኖዶስ ባሳለፈው ወሳኔ አስታውቋል ገዢው ፓርቲም ሆነ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለህዝቡ የሚጠቅመውን […]

ቻይና በቤተሰብ ምጣኔ ላይ ትተገብረው የነበረውን የሁለት ልጅ ፖሊሲ ልታሻሽል ነው፡፡

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 23፣ 2013 ቻይና በቤተሰብ ምጣኔ ላይ ትተገብረው የነበረውን የሁለት ልጅ ፖሊሲ ልታሻሽል ነው፡፡ የመንግስት ባለስልጣናትን ዋቢ ያደረገው የሺንዋ ዘገባ መንግስት ጥንዶች ሶስት ልጆችን እንዲወልዱ ሊፈቅድ መሆኑን ያመለክታል፡፡መንግስት ከዚህ በፊት ጥንዶች ሁለት ልጆች ብቻ እንዲኖራቸው የሚያስገድድውን ፖሊሲ ተግባራዊ ሲያደርግ ቆይቷል፡፡ አሁን ላይም ይህን ፖሊሲ በመቀየር ጥንዶች ሶስት ልጆችን እንዲወልዱ የሚፈቅደው የውሳኔ ሃሳብ […]