ሁሉንም መራጭ ተደራሽ ለማድረግ የመራጮች ምዝገባ መራዘሙ እንደማየቀር ተገለፀ፡፡
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 ሁሉንም መራጭ ተደራሽ ለማድረግ የመራጮች ምዝገባ መራዘሙ እንደማየቀር ተገለፀ፡፡ ይህ የተገለፀዉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች፣ ከሁለቱ ከተማ አስተዳደር እንዲሁም ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር በመራጮች ምዝገባ ሂደት ላይ በተወያዩበት ወቅት ነዉ፡፡ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢብርቱካን ሚዴቅሳ የመራጮች ምዝገባው ባለፉት ቀናት በተሻለ መንገድ እየተከናወነ መሆኑን በውይይቱ ላይ ጠቅሰዋል፡፡ ሆኖም […]