የኮቪድ 19 ክትባት ተስፋና ስጋት በኢትዮጵያ በሚል ርእሰ ውይይት ተካሄደ።
አዲስ አበባ፣ጥር 30፣ 2013 የኮቪድ 19 ክትባት ተስፋና ስጋት በኢትዮጵያ በሚል ርእሰ ውይይት ተካሄደ። በዶክተር እናውጋው መሀሪ መስራችነት የተቋቋመው ፒፕል ቱ ፒፕል በጎ አድራጎት ድርጅት እና የኢትዮጵያ ዲያስፖራ አድቮኬሲ ካውንስል ኦን ኮቪድ 19 አማካኝነት በዌቢናር ነው ውይይቱ የተካሄደው ። በውይይቱ የኮቪድ 19 ክትባት ተስፋና ስጋት በኢትዮጵያ ምን ይመስላል ፧የሚለው ጉዳይ ላይ ጥናታዊ ጽሁፍ ቀርቧል። የዲያስፖራው […]