የመንግስታቱ ድርጅት ማሳሰቢያ
አዲስ አበባ፣ነሐሴ 29፣ 2012 የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቻይና በሆንግኮንግ ላይ ያወጣችውን የብሄራዊ ደህንነት ህግ አወገዘ::የድርጅቱ የሰብዓዊ መብቶች ኤክስፐርቶች ለቤጅንግ በፃፉት ባለ 14 ገፅ ደብዳቤ በሆንግኮንግ ላይ የተላለፈው እስረኞችን ለማእከላዊ ቻይና አሳልፎ የመስጠት ህግ ነፃነትን የሚጋፋ ነው ብለዋል፡፡ ቻይና ይህን ህግ ዳግም ካልፈተሸችው በስተቀረ አደጋ አለው ያሉት ባለ ሙያዎቹ ህጉ ከተላለፈ ጀምሮ የተቀሰቀሰው አመፅ አንዱ ማሳያ […]