ቢሮዉ ለሞተር ሳይክሎች ከዚህ በኋላ ፍቃድ እንደማይሰጥ ገለፀ::
አዲስ አበባ፣ሐምሌ15፣ 2012 ቢሮዉ ለሞተር ሳይክሎች ከዚህ በኋላ ፍቃድ እንደማይሰጥ ገለፀ::በአዲስ አበባ ከተማ በሞተር ሳይክሎች ላይ የወጣዉን መመሪያ በመጣስ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ሞተኞች ላይ እርምጃ እየወሰደ መሆኑን የ ከተማ አስተዳደሩ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡በከተማዋ ነዋሪ የነበሩና በሞተር ሳይክል ላይ ኑሮአቸዉን አድርገዉ ህጋዊ ለሆኑ 3600 የሚሆኑ ሞተረኞች ፋቃድ መስጠቱን ያስታወቀዉ ቢሮዉ ፋቃድ ከተሰጣቸዉ ዉጪ የሚንቀሳቀሱ ግን ንብረታቸዉ ተወርሶ […]