በጉራጌ ዞን በድምቀት የሚከበሩ የሀይማኖትና ባህላዊ በዓላት ህዝቡ ባሉበት እንዲያከብሩ መወሰኑን የዞኑ ግብረ ሃይል አስታወቀ፡፡
አዲስ አበባ፣ሐምሌ15፣ 2012 በጉራጌ ዞን በድምቀት የሚከበሩ የሀይማኖትና ባህላዊ በዓላት ህዝቡ ባሉበት እንዲያከብሩ መወሰኑን የዞኑ ግብረ ሃይል አስታወቀ፡፡በጉራጌ ዞን ኮቪድ መከላከል እና መቆጣጠር ግብረ ሃይል የአረፋ በአልን አስመልክቶ ለአርትስ በላከዉ መግለጫ እንዳስታወቀዉ ፤የኮቪድ 19 በሀገራችን ከተከሰተ ጀምሮ ወረርሽኙን በመከላከል ፤ በመቆጣጠር ግብረሃይሉ ጥረት እያደረገ እንደሆነ ገልጸዋል፡፡ግብረ ሃይሉ በሌላ መልኩ ከአርሶ አደር ከመንግስት ሰራተኛ ከባለሃብትና ሌሎች […]