loading
የዩኬ ሩብ ዓመታዊ ብድር ከፍተኛ ክብረወሰን አስመዘገበ::

አዲስ አበባ፣ሐምሌ14፣ 2012 የዩኬ ሩብ ዓመታዊ ብድር ከፍተኛ ክብረወሰን አስመዘገበ::የእንግሊዝ መንግሥት የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በዜጎች ላይ ከፍተኛ የፋይናንስ ጫና እያደረሰ በመሆኑ የእንግሊዝ መንግሥት ከኤፕሪል እስከ ሰኔ ወር ድረስ ብቻ የ127.9 ቢሊዮን ዩሮ ብድር አግኝቷል፡፡  አኃዙ በወጪ እና በግብር ገቢ መካከል ያለው ልዩነት ካለፈው የግብር ዓመት በሙሉ ከተበደረው 55.4 ቢሊዮን ዩሮ እጥፍ ነበር። ሆኖም በሰኔ ወር ውስጥ […]

ወጋገን ባንክ በ2012 በጀት አመት የ46.9 በመቶ እድገት በማሳየት ከታክስ በፊት 1.1 ቢሊዮን ብር አተረፈ::

አዲስ አበባ፣ሐምሌ14፣ 2012 ወጋገን ባንክ በ2012 በጀት አመት የ46.9 በመቶ እድገት በማሳየት ከታክስ በፊት 1.1 ቢሊዮን ብር አተረፈ::ይህም ከባለፈዉ ተመሳሳይ አመት ጋር ሲነፃፀር የ46.9 በመቶ ወይም የ344.7 ሚሊዮን ብር ብልጫ እንዳለዉ ተገልጽዋል፡፡የባንኩ ፕሬዝዳንት አቶ አባይ መሃሪ የባንኩን የ2012 በጀት አመት የስራ አፈፃጸም ላይ ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት የኮሮና ወረርሽኝ በኢኮኖሚዉ እንቅስቃሴ ላይ በፈጠረዉ መቀዛቀዝ ምክኒያ በብድር […]

በመዲናዋ “አንድ መምህር ለአንድ ቤተሰብ” በሚል የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ተጀመረ::

አዲስ አበባ፣ሐምሌ14፣ 2012 በመዲናዋ “አንድ መምህር ለአንድ ቤተሰብ” በሚል የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ተጀመረ::የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ከወጣቶች እና የበጎ ፍቃድ ማስተባበሪያ ቢሮ እንዲሁም የግል ትምህርት ቤቶች ማህበር ጋር በመተባበር ነው መርሃ ግብሩን የጀመረው። ይፋ በተደረገው የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት መርሃ ግብር ላይ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የሰራ ኃላፊዎች፣ የከተማው […]

የዓለም ጤና ድርጅት አሁንም የአፍሪካ ጉዳይ እንደሚያሳስበው ገለፀ::

አዲስ አበባ፣ሐምሌ14፣ 2012 የዓለም ጤና ድርጅት አሁንም የአፍሪካ ጉዳይ እንደሚያሳስበው ገለፀ:: የድርጅቱ የአስከቸኳይ የጤና ነክ ጉዳዮች ሀላፊ የሆኑት ሚካኤል ሪያን በሰጡት መግለጫ መላው አፍሪካ የደቡብ አፍሪካን ሁኔታ ተመልክቶ መጠንቀቅ አለበት ሲሉ አሳስበዋል፡፡ ደቡብ አፍሪካ ከ373 ሺህ በላይ ሰዎች በቫይረሱ ሲያዙባት ከ5 ሺህ በላይ ዜጎቿ በኮቪድ19 ሳቢያ ህይታቸው አልፏል፡፡ በመጀመሪያ አካባቢ ሀብታም በሆኑ የአፍሪካ ሀገራት የጀመረው […]

በኢትዮጵያ መንገዶች በሚገባዉ መልኩ ጥገና እየተካሄደላቸዉ ባለመሆኑ ሀገሪቱን ለክስረት እየዳረጋ መሆኑን የመንገድ ፈንድ ፅ/ቤት ለአርትስ ተናገረ፡፡

አዲስ አበባ፣ሐምሌ14፣ 2012 በኢትዮጵያ መንገዶች በሚገባዉ መልኩ ጥገና እየተካሄደላቸዉ ባለመሆኑ ሀገሪቱን ለክስረት እየዳረጋ መሆኑን የመንገድ ፈንድ ፅ/ቤት ለአርትስ ተናገረ፡፡ የመንገድ ፈንድ ፅ/ቤት ከዛሬ 23 ዓመታት በፌት መንገዶች ተገንብተዉ በሚገባዉ መልኩ ጥገና እንዲደረግላቸዉና የመንገዶችን እድሜ ለማራዘም ታስቦ በ1989 ዓ.ም  የተቋቋመ ቢሆንም በተቋቋመበት ጊዜ ሂሳብ ዛሬ ድረስ ፈንድ በመደረጉ የሀገሪቱ መንገዶች በሚገባ እንዳይጠገኑ ከማድረጉም በላይ ለከፍተኛ ኪሳራ […]