የኬንያ ፖሊሶችስ ለተቃውሞ አደባባይ በወጡ ሰዎች ላይ ተኩሰው ሶስት ሰዎች መግደላቸው ተሰማ::
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 የኬንያ ፖሊሶችስ ለተቃውሞ አደባባይ በወጡ ሰዎች ላይ ተኩሰው ሶስት ሰዎች መግደላቸው ተሰማ:: ለተቃውሞ አደባባይ የወጡት የታክሲ ሾፌሮች እና የሞተር ሳይክል አሽከርካሪዎች ሲሆኑ ምክንያታቸውም የሥራ ባልደረባቸው የሆነ ግለሰብ የኮሮናቫይረስ ህግን ተላልፏል ተብሎ በመታሰሩ ነው ተብሏል፡፡ የኬንያ ፖሊስ ኢስፔክተር ጄኔራል ሂላሪ ሙቲያማቢያ በሰልፎቹ ላይ ተኩሰው የሰው ህይዎት እንዲያልፈ ምክንያት ናቸው የተባሎ የፖሊስ […]