loading
በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 92 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2012 በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 92 ደረሰበኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት በተደረገ 401 የላብራቶሪ ምርመራ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ 7 ሰዎች መገኘታቸውን ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።በዚህም እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ወደ 92 ከፍ ብሏል።ዛሬ በምርመራ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው ሰዎች ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ ከአንዲት የ14 ዓመት ታዳጊ በስተቀር ስድስቱ የውጭ ጉዞ ታሪክ […]

የፌዴራል የትራንስፖርት ባለስልጣን የሀገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት መሰጠት መጀመሩን ገለፀ፡፡

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2012 የፌዴራል የትራንስፖርት ባለስልጣን የሀገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት መሰጠት መጀመሩን ገለፀ፡፡ ባለስልጣኑ በሚያስተዳድራቸዉ በስድስቱም መናሀሪያዎች ከሚያዚያ 8 ቀን 2012 ዓ/ም ጀምሮ ከዚህ በፊት በሀገራችን የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመግታት ሲባል ተቋርጦ የነበረዉ የሀገር አቋራጭ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታዉቋል፡፡የሀገር አቋራጭ ፤ የአነስተኛና መለስተኛ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭ ትራንስፖርተሮች ተሸከርካሪዎቻችው አገልግሎት ለሚሰጡት […]

ደቡብ ኮሪያ ከኮሮና ቫይረስ ጋር እየታገለች ባካሄደችው ምርጫ የገዥው ፓርቲ ማሸነፉ ይፋ ሆነ፡፡

ደቡብ ኮሪያ ከኮሮና ቫይረስ ጋር እየታገለች ባካሄደችው ምርጫ የገዥው ፓርቲ ማሸነፉ ይፋ ሆነ፡፡ሰዎች በቤት ውስጥ እንዲቀመዩ በሚመከርበት እና ሀገራ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እየደነገጉ ባሉበት ወቅት ደቡብ ኮሪያ ሀገራዊ ምርጫዋን በስኬት ማጠናቀቋን ተናግራለች፡፡የሀገሪቱ ባለ ስልጣናት ለምጫ አደባባይ ወጡ ሰዎች ርቀታቸውን ጠብቀው እንዲሰለፉ እና ራሳቸውን እንዲጠበወቁ ልዩ ጥንቃቄ አድርገን ነበር ብለዋል፡፡ቢቢሲ እንደዘገበው ፕሬዚዳንት ሙን ጃይ ኢን የሚመሪት […]