በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አመርቂ ውጤት አምጥተዋል
በቦስተን 5 ኪ.ሜ ሃጎስ ገብረሂወት፣ በሞሮኮ ታርፋያ 8 ኪ.ሜ ጠጄ መኮነን አሸናፊ ሁነዋል፡፡
በቦስተን 5 ኪ.ሜ ሃጎስ ገብረሂወት፣ በሞሮኮ ታርፋያ 8 ኪ.ሜ ጠጄ መኮነን አሸናፊ ሁነዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት አማካሪ ኢቫንካ ትራምፕ እና የልዑካን ቡድናቸውን ተቀብለዉ አነጋገሩ፡፡