ከ 10 የዓለማችን የተበከሉ ከተሞች ዉስጥ ሰባቱ የህንድ ከተሞች መሆናቸዉን አንድ ጥናት አመለከተ
ከ 10 የዓለማችን የተበከሉ ከተሞች ዉስጥ ሰባቱ የህንድ ከተሞች መሆናቸዉን አንድ ጥናት አመለከተ፡፡ መቀመጫዉን በኢዥያ ያደረገዉ ኤር ቪዥዋል ኤንድ ግሪን ፒስ የተሰኘዉ ተቋም ባወጣዉ ጥናት ከተበከሉ የዓለማችን ከተሞችም 50ዎቹ የሚገኙት በህንድ በፓኪስታን በባንግላዲሽና በቻይና መሆኑን አመልክቷል ሲል አልጀዚራ ዘግቧል፡፡ በህንድ ከኒዉደልሂ ደቡባዊ ምዕራብ 30 ኪሎሜትር ላይ የምትገኘዉ ጉርጉራም የተባለችው ከተማ የዓለማችን አንደኛዋ የተበከለች ከተማ ሆናለች፡፡ […]