የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የጎላን ኮረብታዎች የእስራኤል ግዛቶች ናቸው ማለታቸው በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ዘንድ ቁጣን ቀስቅሷል፡፡
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የጎላን ኮረብታዎች የእስራኤል ግዛቶች ናቸው ማለታቸው በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ዘንድ ቁጣን ቀስቅሷል፡፡
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የጎላን ኮረብታዎች የእስራኤል ግዛቶች ናቸው ማለታቸው በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ዘንድ ቁጣን ቀስቅሷል፡፡
የማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታዎች ትናንት ምሽት ተከናውነዋል፡፡ በምድብ D ስዊዘርላንድ በሴንት ጃኮብ ዴንማርክን አስተናግዳ ከመምራት ተነስታ በሶስት አቻ ውጤት ተለያይታለች፡፡ አየርላንድ ጆርጂያን 1 ለ 0 አሸንፋለች፡፡ ምድብ F ላይ ስፔን ወደ መካከለኛው ሜድትራኒያኗ ሀገር ማልታ አምርታ ታካሊ ላይ በአልቫሮ ሞራታ ሁለት ግቦች ታግዛ 2 ለ 0 ድል አድርጋለች፡፡ የምድቡን መሪነት በስድስት ነጥብ አጠናክራለች፡፡ ከምድቡ ኖርዌይ […]
የኔዘርላንድ መንግስት ለ160 ኢትዮጵያዉያን የሕግ ባለሙያዎች የሁለተኛ ዲግሪ የትምህርት እድል ሰጠ
የባህል እና ቱሪዝም ቢሮ የደጃዝማች አምዴ አበራ ካሳ ቤት ቅርስ ስለሆነ እንዳይፈርስ ከቤቶች ኮርፖሬሽን ጋር ተስማምቼ ነበር አለ፡
በአሜሪካ በበረራ ላይ የነበረ ቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን ባጋጠመው የበረራ ችግር ምልክት ምክንያት በድንገት እንዲያርፍ ተደረገ፡፡