loading
የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ዕጣ ድልድል ይፋ ሁኗል

የ2018/19 ቶታል ካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ፤ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዕጣ ድልድል በትናንትናው ዕለት በካፍ ፅ/ቤት መቀመጫ ካይሮ ይፋ ሁኗል፡፡ ለ23ኛ በሚካሄደው የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ውድድር ሩብ ፍፃሜ ተፋላሚዎች ከየምድባቸው አንደኛ እና ሁለተኛ ሁነው ያለፉ ቡድኖች የሚሳተፉበት ሲሆን የሞሮኮው ዋይዳድ ካዛብላንካ፣ የደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳውንስ፣ የቱኒዚያው ኤስፔራስ ዴ ቱኒስ፣ የጊኒው ሆሮያ፣ የዲ. ሪ ኮንጎው […]