ኢትዮጵያ የ5 ሺ ሜትር የሩጫ ውድድር ዕገዳን ተቃወመች
ፌዴሬሽኑ በረዥም ርቀት የሩጫ ውድድር ላይ ያለው ሀሳብ በድጋሜ እንዲታይ ሲል ደብዳቤውን ለማህበሩ ልኳል፡፡
መንግስትና የጋምቤላና አፋር ነፃ አውጪ ንቅናቄዎች ታረቁ
መንግስትና የጋምቤላና አፋር ነፃ አውጪ ንቅናቄዎች ታረቁ የኢትዮጵያ መንግስት ከጋምቤላና ከአፋር ነፃ አውጪ ንቅናቄዎች ጋር የእርቅ ስምምነት መፈረሙ ተነገረ። ስምምነቱ የተፈረመው በአስመራ ከተማ ከሁለቱ ፓርቲዎች ጋር በተደረገ ውይይት ነው ተብሏል። ስምምነቱ የተፈረመው የአገር መከላከያ ሚኒስትሯ ኢንጅነር አይሻ መሀመድና የአፋር ክልል ምክትል ርዕሰ-መስተዳድር አቶ ኡስማን መሀመድ ሁመዳ፣ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ፣ በኤርትራ የኢትዮጵያ አምባሳደር […]
በሳምንቱ የተከናወኑ የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴዎች ስኬታማ ውጤት እንዳስመዘገቡ ተገለጸ
በሃገሪቱ ባሳለፍነው ሳምንት በተከናወኑት የውጭ ጉዳይ ስራዎች የተሳካ አፈጻጸም እንደነበራት ሚኒስቴሩ አስታወቀ። የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቅርቡ የተካነወኑ ጉዳዮችን በማስመልከት የሚኒሰቴር መስሪያቤቱ ቃል አቀባይ አቶ ነቢያት ጌታቸው በሰጡት ጋዜዊ መገልጫ ላይ እንደተናገሩት በቅርቡ የደረሰውን የአውሮፕላን አደጋ ተካትሎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በመሆን ሀገር ውስጥ ላሉ ኢንባሲዎች እና ቆንስላ ፅህፈት ቤቶች በማነጋገር መረጃ […]
የሱሉልታ ከንቲባ “ቤት እናፈርሳለን አላልንም” አሉ
የሱሉልታ ከንቲባ ወይዘሮ ሮዛ ዑመር አቤቱታ በማቅረብ ላይ የሚገኙት የሱሉልታ ነዋሪዎች መኖሪያ ቤት በሰባት ቀን ይፈርሳል የሚል ቃል አልወጣንም ብለዋል። ከንቲባዋ “በ7 ቀናት ማስረጃ አቅርቡ አልን እንጂ ይፈርሳል አልልንም” ይላሉ።አክለውም፦”ሁሉንም ነገር ጊዜ ወስደን፣ ከሕዝቡ ጋር ተነጋግረን፣ ተግባብተን ነው የምናደርገው” ብለዋል።አሁን ገና የማጣራት ሥራ ላይ ነን ያለነው። ይፈርሳል የተባለ ነገር የለም ” ሲሉ ነው ከንቲባዋ ለሸገር […]
የደንበጫው “የካናቢስ ፋብሪካ” ግንባታ እቅድ አነጋጋሪ ሆኗል
የደንበጫው ካናቢስ መድሃኒት ፋብሪካ እቅድ አነጋጋሪ ሆኗል። በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን ደምበጫ ወረዳ ሊገነባ ነው የተባለው የካናቢስ መድሃኒት ፋብሪካ ፍቃድ የሰጠው አካል የለም ተባለ። የደምበጫ ወረዳ ኮሙኒኬሽን ጽህፈትቤት በፌስቡክ ገጹ የካናቢስ መድሃኒት ፋብሪካ በወረዳው ሊገነባ መሆኑን በመግለጽ ለኢንቨስትመንት ኮሚሽን ያሰራጨው ደብዳቤ እና የሰራው ዘገባ በማህበራዊ ሚዲያ ዘንድ ሰፊ መነጋገሪያ ሆኖ ውሏል። ጽህፈት ቤቱ አስቀድሞ […]