የቻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ተፋላሚ ቀሪ ቡድኖች ዛሬ እና ነገ ይለያሉ
የቻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ተፋላሚ ቀሪ ቡድኖች ዛሬ እና ነገ ይለያሉ የ2018/19 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የመጨረሻ 16ቱ ቡድኖች የማጣሪያ የመልስ ቀሪ ግጥሚያዎች ዛሬ እና ነገ ምሽት ይከናወናሉ፡፡ በዛሬው ዕለት ሁለት ጨዋታዎች ሲከናወኑ፤ የእንግሊዙ ማንችስተር ሲቲ በኢቲሃድ ሻልከን ምሽት 5፡00 ላይ የሚያስተናግድ ይሆናል፡፡ ሁለቱ ቡድኖች በመጀመሪያው ግጥሚያ ቬልቲንስ አሬና ላይ ሲቲ ራሂም ስተርሊንግ ባለቀ ሰዓት ባስቆጠራት […]
ከወደቀው አውሮፕላን ውስጥ በቁፋሮ የተገኘው ብላክ ቦክስ ለመርማሪዎች ተሰጠ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት ከሆነውና ትናንት ቢሾፍቱ አቅራቢያ ከወደቀው ቦይንግ 737 ዳሽ ማክስ ኤይት አውሮፕላን ስብርባሪ ውስጥ የተገኘው የመረጃ መዝጋቢ ሳጥን (ብላክ ቦክስ) ምርመራውን ለሚያካሂዱ ባለሙያዎች መሰጠቱ ታወቀ። የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪየሽን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ኮሎኔል ወሰንየለው ሁነኛውን ጠቅሶ እንደዘገበው የመረጃ ሳጥን ርክክቡ ተካሂዷል። የአደጋውን መንስዔ ለማወቅ ወሳኝ መሳሪያ ነው የተባለው ይኸው የመረጃ […]
የአልጄሪያው ፕሬዝዳንት አብደላዚዝ ቡተፍሊካ በቀጣዩ ምርጫ እንደማይሳተፉ አስታወቁ
ፕሬዝዳንቱ ለአምስተኛው ዙር የአልጄሪያ ምርጫ እሳተፋለሁ ማለታቸው በሃገሪቱ ከፍተኛ ረብሻ እና ተቃውሞ ቀስቅሶ ነበር፡፡ የ82 ዓመቱ ፕሬዝዳንት አብዱላዚዝ ቡተፍሊካ ለአምስተኛ ጊዜ ለፕሬዝዳንትነት እንደሚወዳደሩ ማሳወቃቸውን ተከትሎ በአልጄሪያ ከፍተኛ ተቃውሞ እና ውግዘት ደርሶባቸው ነበር። በምርጫው ተወዳድሬ ባሸንፍም ከአንድ ዓመት በላይ ስልጣን ላይ የመቆየት ፍላጎትም አቅምም የለኝም ቢሉም ለተቃውሞ የወጡት ህዝቦች ግን የለም ለ20 ዓመታት አልጀሪያን ያስተዳደራት የቡተፍሊካ […]
የሰሜን ኮሪያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሩሲያ ገብተዋል
የሰሜን ኮሪያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሩሲያ ገብተዋል የሰሜን ኮሪያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢም ኮኸን የሩሲያ ጉብኝታቸውን ጀምረዋል፡፡ ኢም ኮኸን ሩሲያና ሰሜንኮሪያ የኢኮኖሚና ባህል ትብብር ስምምነት ፊርማ የተፈራረሙበትን 70ኛ ዓመት አስመልክቶ በተዘጋጀ ፕሮገራም ላይ የሚካፈሉ ሲሆን በዋናነት ወደ ሩሲያ ያቀኑት ግን በሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ ለመወያየት መሆኑን ሲጂቲኤን አስነብቧል፡፡ ባሳለፍነው ሳምንትም ፕርዚዳንት ኪም […]
የቦይንግ የአክሲዮን ዋጋ የ13 በመቶ ቅናሽ አሳየ
የቦይንግ የአክሲዮን ዋጋ የ13 በመቶ ቅናሽ አሳየ በርከት ያሉ አየር መንገዶች ቦይንግ 737-8 ማክስ የተሰኙ አውሮፕላኖችን ከበረራ አገልግሎት እያስወጡ መሆኑም ተገልጿል። ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነ አውሮፕላን 157 ተሳፋሪዎችን ይዞ በቢሾፍቱ አቅራቢያ መከስከሱን ተከትሎ የኢትዮጵያ አየር መንገድና የቻይና የአቪዬሽን ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ቦይንግ 737-8 ማክስ የተሰኙት አውሮፕላኖች በጊዜያዊነት ከበረራ ማገዳቸው ይታወቃል። ከኢትዮጵያ እና ቻይና በተጨማሪም በርከት […]
ድሬዳዋ አዲስ ከንቲባ ተሾመላት
የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ኢብራሂም ኡስማን ያቀረቡት የስልጣን መልቀቂያ ተቀባይነት ማግኘቱና በምትካቸውም አዲስ ከንቲባ መሾሙ ታወቀ። የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የከንቲባ ኢብራሂም ኡስማንን መልቀቂያ ተቀብሎ በምትካቸው በምክትል ከንቲባነት ከተማ አስተዳደሩ እንዲመሩ አቶ መሀዲ ጊሬን ሾሟል via EBC ፡፡
የኢትዮጵያ የኦሊምፒክ እግር ኳስ ቡድን ከሲሸልስ ጋር ይጫወታል ተባለ
የኢትዮጵያ የኦሊምፒክ እግር ኳስ ቡድን ከሲሸልስ አቻው ጋር ይጫወታል ተባለ በሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች መካከል ሁለት ግጥሚያዎች ሲከናወኑ በነገው ዕለት እና ቅዳሜ ይካሄዳሉ፡፡ የሲሸልስ ዋናው ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከናይጀሪያ አቻው ጋር ላለበት ጨዋታ በአዲስ አበባ ዝግጅቱን እያረገ ይገኛል፡፡ […]