በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ምሽት ቼልሲ ከቶተንሃም የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡
ሳሪ በምሽቱ ግጥሚያ ለኬፓ የመሰለፍ ዕድል ይሰጡት ይሆን የሚለው ነገር ይጠበቃል፡፡
በኮፓ ኢጣሊያ ግማሽ ፍፃሜ ሚላን ከላትሲዮ በአቻ ውጤት ሲለያዩ ዛሬ ምሽት ሌላኛው ግጥሚያ ይደረጋል፡፡
ኤስ ሚላንን ያስተናገደው ላትሲዮ ያለግብ በአቻ ውጤት ተለያይቷል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ123ኛ ጊዜ የሚከበረውን የዓድዋ ድል በዓል ለየት ባለ መልኩ ለማክበር ዝግጅቴን ጨርሻለሁ አለ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ123ኛ ጊዜ የሚከበረውን የዓድዋ ድል በዓል ለየት ባለ መልኩ ለማክበር ዝግጅቴን ጨርሻለሁ አለ ። የከተማ አስተዳደሩ የፕሬስ ሴክረታሪ ወ/ሪት ፌቨን ተሾመ እና የባህል የኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊው ረዳት ፕሮፌሰር ነብዩ ባዬ በአሉን ለማክበር ስለተዘጋጁት መርሃግብሮች መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በወጣው ፕሮግራም መሰረት ሐሙስ የካቲት 21 ቀን 2011ዓ.ም በብሄራዊ ቤተ- ቤተ መዛግብት የፊልም […]
ኦሮሞ እና ኦሮሚያ በአዲስ አበባ ላይ ያላቸው ጥቅም በታሪክ እና በህገ-መንግስቱ መሰረት የሚፈታ ነው ተባለ
ኦሮሞ እና ኦሮሚያ በአዲስ አበባ ላይ ያላቸው ጥቅም በታሪክ እና በህገ–መንግስቱ መሰረት ቨምክክር የሚፈታ ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ በለገጣፎ ለገዳዲ የፈረሱት ቤቶችን በተመለከተም “ህገወጥነት ሲስፋፋ እያየ ዝም ያለ አመራር እያለ ቤቶቹን ማፍረስ ጥፋት ነው” ብለዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ ይህን ያሉት በአዳማ ከተማ ዛሬ በተጠናቀቀው 9ኛው የጨፌ ኦሮሚያ ጉባኤ ላይ የጨፌው አባላት […]
ሰባት የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥምረት ለመፍጠር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ
ሰባት የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥምረት ለመፍጠር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ ሰባት ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በግንባር ለመስራት የሚያስችላቸውን ጥምረት ለመፍጠር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ። ሰነዱን የተፈራረሙት የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፣ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢህአፓ)፣ የኢትዮጵያ ዴሞክራቲክ ህብረት (ኢዴህ)፣ የኢትዮጵያ ብሄራዊ አንድነት ፓርቲ (ኢብአፓ)፣ የአፋር ህዝቦች ፍትሃዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ የአፋር ህዝቦች ነፃነት ፓርቲ እና የኦሮሞ ህዝቦች ፍትሃዊ ዴሞክራሲያዊ […]
በአካል ላይ የሚደርስ ጉዳት መጠንን የሚለካ መተግበሪያ በኢትዮጵያ የሙከራ ስራ ሊጀምር ነው
በአካል ላይ የሚደርስ ጉዳት መጠንን የሚለካ መተግበሪያ በኢትዮጵያ የሙከራ ስራ ሊጀምር ነው ይህ በአደጋም ይሁን በማናቸውም ምክንያት በአካል ላይ የሚደርስ የጉዳት መጠንን የሚለካው መተግበሪያ ስሪቱ የኢትዮጵያ ሲሆን አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ መሆኑም ተነግሯል፡፡ ከዚህ በፊት የአካል ጉዳተኝነት መጠን ልኬት በዘልማድ የሚከናወን በመሆኑ በአደጋ ጊዜ በሚከፈል ካሳ መጠን ላይ በፍርድ ቤቶችና ኢንሹራንስ ኩባንያዎች አለመግባባቶች ይፈጠሩ ነበር። […]
የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) እና ጀርመን የ34 ሚሊዮን ዩሮ ስምምነት ተፈራረሙ
የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) እና ጀርመን የ34 ሚሊዮን ዩሮ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱ የተፈረመው በጅቡቲ እየተካሄደ ባለው 46ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የሚኒስትሮች ካውንስል ስብሰባ ላይ ነው ። ገንዘቡ ኢጋድ በስደተኞች እና በአቅም ግንባታ ማሻሻያ ፕሮግራም ላይ ለሚያካሄደው ፕሮጀክት አገልግሎት ይውላል ተብሏል፡፡ የወቅቱ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የሚኒስትሮች ሰብሳቢ […]