የገቢዎች ሚኒስቴር ‘’የእምዬን ለምዬ’’የተሰኘዉን የታክስ ንቅናቄ ፕሮግራም አዘጋጅቼአለሁ አለ፡፡
የገቢዎች ሚኒስቴር ‘’የእምዬን ለምዬ’’የተሰኘዉን የታክስ ንቅናቄ ፕሮግራም አዘጋጅቼአለሁ አለ፡፡
የገቢዎች ሚኒስቴር ‘’የእምዬን ለምዬ’’የተሰኘዉን የታክስ ንቅናቄ ፕሮግራም አዘጋጅቼአለሁ አለ፡፡
እጅ ሰጥቷል የሚባለውን ነገር ግን እንደማይቀበለው ተናግሯል፡፡
ዛሬም መቐለ 70 እንደርታ በትግራይ ስታዲየም የጎንደሩን ፋሲል ከነማ ያስተናግዳል፡፡
ጠ/ሚር አብይ አሕመድ በዛሬው እለት በጽ/ቤታቸው የጊኒ ፕሬዝዳንት አልፋ ኮንዴንና ልዑካቸውን ተቀብለው አነጋገሩ።
አሌክሳንደር ሴፈሪን UEFAን እንዲመሩ በድጋሜ ተመረጡ አሌክሳንደር ሴፌሪን ለሚቀጥሉት አራት ዓመታት የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበርን በፕሬዚዳንትነት እንዲመሩ በድጋሜ ተመርጠዋል፡፡ የ51 ዓመቱ ሴፈሪን ሮም ላይ በተካሄደው የማህበሩ ጉባኤ በ55ቱም የማህበሩ አባላት ልዑካን ዘንድ ተፎካካሪና ተቃውሞ ሳይኖርባቸው በድጋሚ ፕሬዚዳንት እንዲሆኑ ተሹመዋል፡፡ ስሎቬኒያዊው የህግ ባለሙያ፤ የቀድሞውን የማህበሩ ፕሬዚዳንት ሚሼል ፕላቲኒ ከኃላፊነት መነሳት ተከትሎ ነው ከሁለት ዓመት ከግማሽ […]
ግብፅ የጋዳፊን ልጅ ለምርጫ እያዘጋጀች ነው ተባለ፡፡ የፕሬዝዳንት አብደልፈታህ አልሲሲ መንግስት በፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ለመወዳደር በዝግጅት ላይ ያለውን የቀድሞው የሊቢያ ፕሬዝዳንት ሙአመር ጋዳፊ ልጅ ሳይፍ አል ኢስላም ጋዳፊን በሚስጥር እየደገፈው ነው ተብሏለል፡፡ ሚድል ኢስት ሞኒተር እንደዘገበው ግብፅ በዚህ ዓመት መጨረሻ የሚካሄደውን የሊቢያን ምርጫ በቅርበት ትከታተለዋለች፡፡ ይህን የምታደርገውም ከራሷ የፀጥታ ሁኔታ ጋር በማገናኘት ነው፡፡ በመሆኑም ሳይፍ አል […]