loading
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የኢትዮጵያን አንድነት አደጋ ውስጥ የሚከትቱ ሃይሎችን አንታገስም አሉ

ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ የምክር ቤቱ አባላትም በተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥያቄዎችን አቅርበዋል፡፡ ተሳታፊዎቹ ከውጭ ሀገራት ጥሪ ተደርጓላቸው ወደ ሀገር ውስጥ የገቡ የፖለቲካ ፓርቲዎችን የተመለከቱ ጥያቄዎችን ለጠቅላይ ሚኒስትሩ አንስተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሰጡት ምላሽም በአሁኑ ወቅት የፖለቲካ ምህዳሩ መስፋቱን […]

የቀድሞው አፈ-ጉባኤ አምባሳደር ዳዊት ዮሐንስ የቀብር ስነ-ስርዓት የፊታችን እሁድ ይፈጸማል

የቀድሞው አፈ-ጉባኤ አምባሳደር ዳዊት ዮሐንስ የቀብር ስነ-ስርዓት የፊታችን እሁድ በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን እንደሚፈጸም የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አስታወቀ  ፡፡ የአምባሳደር ዳዊት ዮሀንስ አስክሬን ከአሜሪካ ኒዮርከ ከተማ የስንብትና የአሸኛኘት ፕሮግራም የተደረገለት ሲሆን ቅዳሜ ጥር 25 ቀን 2011 ዓ.ም. ከምሽቱ 3፡30 በኢትዮጵያ አየር መንገድ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ እንደሚደርስ ተገልጿል፡፡ በቦታው ከፍተኛ የሥራ […]

32ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ  የካቲት 11 ይጀመራል

32ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ  የካቲት 11 እንደሚጀመር የውጭ ጉዳይ  ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ የውጭ ጉዳይ  ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ነቢያት ጌታቸው  ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ እንደተናገሩት ከየካቲት 7 እስከ 8 የሚኒስትሮች ስብሰባ የሚካሄድ መሆኑን ገልፀው  ከየካቲት 10 እስከ 11 ድረስ  ደግሞ የመሪዎቹ ስብሰባ ይቀጥላል ብለዋል፡፡ በ32ኛው የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ወቅት የአፍሪካ ህብረት ተቋማዊ ሪፎርምን በተመለከተ በጥልቀት ውይይት […]