ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በኬንያ በተፈጸመው የሽብር ጥቃት ለተጉዱት መፅናናትን ተመኝተዋል
ለተጎጅ ቤተሰቦችና ለመላው ኬንያውያንም መፅናናትን ተመኝተዋል
ለተጎጅ ቤተሰቦችና ለመላው ኬንያውያንም መፅናናትን ተመኝተዋል
ስራ አስፈጻሚውም ለውጡን መምራት በሚያስችል ደረጃ እየተወያየ መሆኑንና በቀጣይ ዝርዝር መግለጫ እንደሚሰጥ ታውቋል፡፡
ኮማንድ ፖስቱ በተለያዩ በማህበራዊ ሚዲያዎች የሚለቀቁ የተዛቡና የተጋነኑ መረጃዎች ሚዛናቸውን እንዲጠብቁ አሳስቧል።
ምክትል ከንቲባው በወይይቱ ወቅት የነዳጅ እጥረት የተፈጠረው ባለድርሻ አካላት ሀላፊነታቸውን ባለመወጣታቸው ነው ብለዋል፡፡
የቀድሞው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እንደሚሉት ያለ ደሞዝ ለወራት የቆዩት ዲፕሎማቶች ወደ ሀገራችን የመመለስ ፍላጎት አላቸው፡፡
በአሁኑ ጊዜ በዚህ መጠለያ ጣቢያ ውስጥ 50 ሺህ የሚሆኑ ስድተኞች በአደገኛ ሁኔታ ውስጥ ይኖራሉ፡፡