የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የህግ የበላይነት ተከብሮ ሰላም እንዲረጋገጥ የህዝቡ ተሳትፎ መጠናከር አለበት አለ
የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የህግ የበላይነት ተከብሮ ሰላም እንዲረጋገጥ የህዝቡ ተሳትፎ መጠናከር አለበት አለ የክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ትናንት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ባወጣው መግለጫ ነው ይህንን ያስታወቀው። በመግለጫውም የመልካም አስተዳደር ችግርን መነሻ በማድረግ በተደረገ ትግል ከፍተኛ መሰዋዕትነት ተከፍሎ የኦሮሞ ህዝብ መብት መረጋገጥ ጀምሯልምብሏል። በአሁኑ ወቅትም የህዝቡ ተስፋ እየለመለመ መጥቷል ያለው የክልሉ መንግስት፥ ይሁን እንጂ […]