አቶ ንጉሱ ጥላሁን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የፕረስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ሆነው ተሾሙ፡፡
አቶ ንጉሱ ጥላሁን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የፕረስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ሆነው ተሾሙ፡፡
አዲስ ተሻሚዎቹ የድሬዳዋ ባለስልጣናት ሃገራዊ ለውጡን ከዳር ለማድረስ እንተጋለን አሉ
አዲስ ተሻሚዎቹ የድሬዳዋ ባለስልጣናት ሃገራዊ ለውጡን ከዳር ለማድረስ እንተጋለን አሉ ሀገር አቀፉን ለውጥ ማራመድ አልቻሉም የተባሉ 76 አመራሮች ደግሞ ከሥልጣን እንዲነሱ ተደርጓል። አዳዲሶቹ ሹመቶች ይፋ የተደረጉት የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ትናንት ባካሄደው አራተኛ አስቸኳይ ጉባኤ ላይ ነው። ምክር ቤቱ በጉባዔው አቶ ሱልጣን አልይን የድሬዳዋ አስተዳደር ፣ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኃላፊ ፣ ወይዘሮ […]
ኢሶህዴፓ ሀገራዊ ለውጡን ለማስቀጠል አደረጃጀቴን እያጠናከርኩ ነው አለ
በክልሉ በተካሄደው የሰብአዊ መብት ጥሰት የተሳተፉ አመሮቹን በማስወገድ በአዲስ አመራር መተካቱንም ተናግሯል።
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ተቋማት ሰላም ተጠናክሮ እንዲቀጥል እየሰራሁ ነው አለ
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ተቋማት ሰላም ተጠናክሮ እንዲቀጥል እየሰራሁ ነው አለ በትምህርት ተቋማት የሚታዩ የመሰረተ ልማት ክፍተቶችን በመጠቀም ችግሮች ወደ አልተፈለገ አቅጣጫ እንዳያመሩ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከሚመለከታቸዉ አካላት ጋር በትኩረት እየሰራ መሆኑን ተናግሯል። በትምህርት ተቋማት ያለው አንፃራዊ ሰላምና ፀጥታ የበለጠ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ከሚመለከታቸዉ አካላት ጋር በጋራ እየሰራ መሆኑን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት […]
በሁለት ቀናት ዉስጥ በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሀገር ሊገባ የነበረ 5.2 ኪ.ግ የብር ጌጣጌጥ ተያዘ
በሁለት ቀናት ዉስጥ በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሀገር ሊገባ የነበረ 5.2 ኪ.ግ የብር ጌጣጌጥ ተያዘ
ማህበሩ የገናን በዓል አስመልክቶ ለ600 የኩላሊት ህመምተኞች ነጻ የኩላሊት እጥበት አገልግሎት ሊሰጥ ነው
ለኩላሊት ህመምተኞች ነጻ የኩላሊት እጥበት አገልግሎት ሊሰጥ ነው። የኩላሊት ህመምተኞች እጥበት በጎ አድራጎት ማህበር ይህንን ድጋፍ የሚያደርገው የኩላሊት እጥበት በሚያካሂዱ የግልና የመንግስት ተቋማት ውስጥ አገልግሎቱን በመጠቀም ላይ ላሉ ህመምተኞች ነው። የማህበሩ ስራ አስኪያጅ አቶ ሰለሞን አሰፋ ለአርትስ ቲቪ እንደተናገሩት መጪውን የገና በዓል አስመልክቶ ህመምተኞች ከክፍያ ነጻ አገልግሎት እንዲያገኙ 600ሺህ ብር መድቦ የአንድ ቀን […]