በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ጅማ አባ ጅፋር ድል ሲቀናው፤ ዛሬ መከላከያ በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ይጫወታል
በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ጅማ አባ ጅፋር ድል ሲቀናው፤ ዛሬ መከላከያ በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ይጫወታል
በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ጅማ አባ ጅፋር ድል ሲቀናው፤ ዛሬ መከላከያ በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ይጫወታል
በአገር አቀፍ ደረጃ በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚደረግ ውይይትና ድርድር የሚመራበት ህግ ሊዘጋጅ ነው
አርትስ 19/03/2011 ጥናቱን የሰራው ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችና ድንገተኛ ጉዳቶች ኮሚሽን ሲሆን ከጤና ሚኒስቴርና ከባለድርሻ አካላት ጋር በጉዳዩ ላይ ውይይት ባካሄደበት ወቅት ይፋ አድርጎታል። የኮሚሽኑ ሊቀ መንበር ፕሮፌሰር አብርሃም ኃይለመልዓክ እንደገለጹት በኢትዮጵያ ከሚከሰት የሞት መጠን ከ50 በመቶ በላይ የሆነው ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችንና ድንገተኛጉዳቶችን መከላከልና ማከም ላይ ባለ ክፍተት የሚከሰት ነው። የኮሚሽኑ ፀሐፊ ዶክተር ውብአየ ዋለልኝ በበኩላቸው […]
በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ማድሪድ፣ ሙኒክ፣ ማንችስተር ሲቲና ዩናይትድ ወደ ጥሎ ማለፉ ገብተዋል
ከዓለም የልማት ድርጅት ጋር የተደረገው የገንዘብ ስምምነት ለህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ቀረበ
አዲስ አበባና በተለያዩ የሃገሪቱ ከተሞች ውስጥ የሚታየው የነዳጅ እጥረት በሕገወጥ ንግድ ምክንያት የተከሰተ ነው ተባለ