loading
ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ በአሁኑ ጊዜ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር እየተወያዩ ይጋኛሉ።

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ በአሁኑ ጊዜ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር እየተወያዩ ይጋኛሉ።

ይህ ታሪካዊና በኢትዮጲያ የፖለቲካ ታሪክና ትርክት አይነተኛ የውይይት መድረክ ከጥቂት ወራት በፊት በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋባዥነት ከተደረገው መድረክ የቀጠለ ነው።

የዛሬውን ውይይት አስተባባሪ ከሆኑት አንዱ የሺዋስ አሰፋ (ሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር) እንደተናገሩት የመድረኩ ዋና አላማ በዚህ የፖለቲካው ሽግግር ወቅት የፖለቲካ አመለካከትን በሰላማዊ መንንገድ የመለዋወጥ ልምድን ለማሰደግ ነው።

በአራት የፖለቲካ ድርጅት አመራሮችም የውይይት ጽሁፍ ይቀርባል::
ምንጭ ፦ጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *