February 12, 2019 Ethiopia ጠ/ሚር አብይ አሕመድ በአፍሪካ ቢዝነስ ጤና ፎረም 2019 በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ።ጠ/ሚር አብይ አሕመድ በአፍሪካ ቢዝነስ ጤና ፎረም 2019 በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ። ጠ/ሚሩ ባስተላለፉት መልዕክት ጥራትና ተመጣጣኝ ዋጋ ያለው የጤና ሽፋን ለማዳረስ በመንግስት ተቋማትና በግሉ ዘርፍ በጥምረት የሚመራ የፍትሃዊና ተደራሽነት ላይ ሥራ መሰራት አለበት ብለዋል። ምንጭ፤- የጠ/ሚ ጽ/ቤት Write a Reply or Comment Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *