July 25, 2018 Education ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በወርቅ ሜዳልያ ከተመረቁ 400 ተማሪዎች ጋር ተገናኙጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በወርቅ ሜዳልያ ከተመረቁ 400 ተማሪዎች ጋር ተገናኙ፡፡ ተመራቂዎቹንም አበረታትተዋል፡፡ የወርቅ ሜዳልያ ተሸላሚ ተማሪዎቹም ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያላቸውን ክብር፣ ፍቅር እና አጋርነት ገልጸዋል፡፡ Write a Reply or Comment Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *