loading
ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን በቡራዩ እና አካባቢው የተፈናቀሉ ወገኖችን ጎብኝቶ የአንድ ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

አርትስ 10/01/2011
ድምፃዊ ቴዎድሮስ ዛሬ ከባለቤቱ ወይዘሮ አምለሰት ሙጬ ጋር በመሆን በመድሓኒአለም ትምህርት ቤት ተጠልለው የሚገኙትን ተፈናቃዮች በጎበኘበት ወቅት ነው የ 1 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ያደረገው ። ለተጎጂዎች መፅናናትን በመመኘት ድርጊቱ ሊደገም የማይገባ አሳዛኝ ተግባር ነው ብሏል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *