loading
የጣና ፎረም ከአራት ቀናት በኋላ ይካሄዳል

የጣና ፎረም ከአራት ቀናት በኋላ ይካሄዳል

8ኛው የጣና ፎረም ” የፖለቲካ ሁኔታ ተለዋዋጭነት በአፍሪካ ቀንድ  “የሰላም ጅማሮዎችን ማስቀጠል “በሚል መሪ ቃል ሚያዝያ 25 እና 26 ቀን 2011 ዓም በባህርዳር ከተማ እንደሚካሄድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።

የዘንድሮው የጣና ፎረም በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል በቅርቡ የተደረሰውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ የሚካሄድ በመሆኑ፤ የአፍሪካ የደህንነት ጉዳዮች ላይ በተለይም በአፍሪካ ቀንድ ሰላምን ለማስፍን መሰራት ባለባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚመክር ይጠበቃል ብሏል የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ።

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *